የኣብራሃ ዎ ኣጽባሃ የሓበሻ ሰራዊት የመን ትቶ ከወጣ በጓላ በፉርስ/ፐርዢያንስ ተተካ ። ኣሁን ሳዑዲያ 140 ሚልዮን ዶላር ኣውጥታት የዚ_ቓር ውግያ -- ኣረቦች ፋርሶችን ያሸነፉበት --
Posted: 11 Feb 2022, 18:29
- የኣብራሃ ዎ ኣጽባሃ የሓበሻ ሰራዊት የመን ትቶ ከወጣ በጓላ በፉርስ/ፐርዢያንስ ተተካ ። ኣሁን ሳዑዲያ 140 ሚልዮን ዶላር ኣውጥታት የዚ_ ቓር ውግያ -- ኣረቦች ፋርሶችን ያሸነፉበት -- በፊልም እየቀረጸች ናት ። ያለፈውን ወደ የኣሁኑ ሁኔታ ለጥፎ በማቅረብ የፕሮፓጋንዳ ስራ እየተሞከረ ነው የሚሉ ሰዎች እየተሰሙ ናቸው ።


