- የኣብራሃ ዎ ኣጽባሃ የሓበሻ ሰራዊት የመን ትቶ ከወጣ በጓላ በፉርስ/ፐርዢያንስ ተተካ ። ኣሁን ሳዑዲያ 140 ሚልዮን ዶላር ኣውጥታት የዚ_ ቓር ውግያ -- ኣረቦች ፋርሶችን ያሸነፉበት -- በፊልም እየቀረጸች ናት ። ያለፈውን ወደ የኣሁኑ ሁኔታ ለጥፎ በማቅረብ የፕሮፓጋንዳ ስራ እየተሞከረ ነው የሚሉ ሰዎች እየተሰሙ ናቸው ።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00


