Page 1 of 1
የዘመነ ኦሮሙማ አዳነች ኤቤቤ የዘመነ ወያኔዋ ምሥለ አዜብ መስፍን (ጎላ) ናት?
Posted: 11 Feb 2022, 13:32
by Abere
ሀ) እውነት
ለ) ሐሰት
Re: የዘመነ ኦሮሙማ አዳነች ኤቤቤ የዘመነ ወያኔዋ ምሥለ አዜብ መስፍን (ጎላ) ናት?
Posted: 11 Feb 2022, 14:04
by Abe Abraham
- በኢትዮጵያ ካሉት ባለስልጣን ሴቶች የምወዳቸውና የማከብራቸው ኣዳነች ኣቤቤና ሙፍሪያት ካሚል ናቸው ።
ኣዜብ መስፍን ? ኣዜብ መስፍን የሰምሃል ዜናዊ እናት መሆንዋ ነው ። ያላትን ኣቅም ሰብስባ በወንዶች በበዙበት መስክ ገብታ ለራስዋና ለልጆችዋ ሰፋ ያለ ቦታ ለመያዝ በቃች ። ሊነካት የሚችል ማንኛውም ሰው የለም ። በኣንድ ቴለፎን ወደ ቶኒ ብለይር ኣዲስ ኣበባ ጂማ ፡ ጂማ ደሞ ኣዲስ ኣበባ ትሆናለች ። ያለንበት ጊዜ የመንግስት ሳይሆን የሪሞት ኮንትሮል የያዙ እብሪተኞች ነጮች ነው ።
ባይደን ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን ሂትለርስታንን ጨምሮ ሲያስፈራራ ሰምተናል ። " ጀርመንየ ከሩስያ የሰው ጋዝ ይሁን የተፈጥሮ እንደማትገዢ ኣደርጋለሁ " ኣለች ባይደኒቱ እብድ !! 
.