Page 1 of 1
" ኣረቦች ግብጽን ሲገቡ በግብጾች የተጻፈውን መጽሓፍ ወደ የኣበሻ ቋንቋ( ግእዝ) ተተርጉሞ ተይዞ ባይቆይና ተመልሶ ባይተረጎም የኮፕት ታሪኩ ለዘልኣለም በጠፋ ነበር ። "
Posted: 11 Feb 2022, 11:27
by Abe Abraham
" ኣረቦች ግብጽን ሲገቡ በግብጾች የተጻፈውን መጽሓፍ ወደ የኣበሻ ቋንቋ( ግእዝ) ተተርጉሞ ተይዞ ባይቆይና ተመልሶ ባይተረጎም የኮፕት ታሪኩ ለዘልኣለም በጠፋ ነበር ። "
Re: " ኣረቦች ግብጽን ሲገቡ በግብጾች የተጻፈውን መጽሓፍ ወደ የኣበሻ ቋንቋ( ግእዝ) ተተርጉሞ ተይዞ ባይቆይና ተመልሶ ባይተረጎም የኮፕት ታሪኩ ለዘልኣለም በጠፋ ነበር ። "
Posted: 11 Feb 2022, 12:24
by Abe Abraham
- የተዋህዶ ቤተ-ክርስትያን ምሁር ኣል-ቁሙስ ዮሴፍ ቴዎድሮስ ኣል-ሑሚ በመጽሓፉ ኣመልክተው እንዲህ ይላሉ ፥ መጽሓፉን የጻፈው ሰው ዮሃነስ ዘነቕዮስ የኣይን ምስክር ስለሆነ የመጽሓፉ ይዞታና ትርክቱ በጣም ኣስፈላጊና የከበረ ያደርገዋል ። ነገር ግን መጽሓፉ ኣንድ ጉድለት ኣለው ። በግሪክና በኮፕት የተጻፉትን በግብጽ በነበረው ሁኔታ ስለጠፉ በየኣበሻ ( ግእዝና ኣማርኛ ) የተተርጎመው መልሶ ወደ ፈረንሳይኛና ዓረብኛ ስለተተረጎመ ኣንዳንድ ኣስማቶች ኣጻጻፋቸው የተጣራ ኣይደለም ። ( Example: ደሳለኝ ፡ ስመኘው የመሳሰሉ ስሞችን ደስሌን ስምንየው ብለህ በፈረንጅ ቋንቋ ካሰፈርካቸው በየቻይና ቋንቋ መልስህ ስትተረጉም ኣደማመጹ ከደሳላኝና ስመኘው መልሶ የራቀ ሊሆን ይችላል ነው ኣባባሉ ። )
From TV-Woyane : ናይ ፈረንሳ መራሒ ፍራንኮስ ሆላንዲ / የፈረንሳ መሪ ፍራንኮስ ሆላንዲ (
)