Page 1 of 1

"አብይ አህመድ የብሔር ፌደራሊዝምን ያስቀርልናል፣ የክልል አደረጃጀትን ያፈርስልናል" እያለ ሲገረድ ለኖረው የብአዴን-ክልል አድርባይና ውታፍ-ነቃይ ሁሉ . . .

Posted: 11 Feb 2022, 09:17
by sarcasm
"አብይ አህመድ የብሔር ፌደራሊዝምን ያስቀርልናል፣ የክልል አደረጃጀትን ያፈርስልናል" እያለ ሲገረድ ለኖረው የብአዴን-ክልል አድርባይና ውታፍ-ነቃይ ሁሉ፥ ይኸው አብይ አህመድ ዛሬ፦ "የወያኔን ህገመንግስት ላፀና ነው እንጂ ልሽር አልመጣሁም" ብሎሃል።

ጭራሽ ለድርድርም አይቀርቡም ብሎሃል።

ዴቭ ዳዊት።



Please wait, video is loading...