Page 1 of 1

100 ሚሊዬን ብር!!! ... ለአማራ????

Posted: 11 Feb 2022, 06:09
by Tadiyalehu

በርግጥ ጤነኛውን አማራ ከደረሰበት ድቀት እና ከገባበት ችግር እንዲወጣ መርዳት አባቶቻችን ያስተማሩን የኦሮሙማ ግዴታ ነው። የጓድ ዶ/ር ይልቃል ትህትናና ባህሪም እንድንቀርበው እንጂ እንድንርቀው አያደርግም።
ሆኖም ግን ... አሁን በቅርቡ በደቡብ ኦሮሚያ ፣ ቦረና ና ጉጂ ባጋጠመው የዝናብ እጥረት እና ከዚህ ተያይዞ ከብቶቻችን እና የቦረና ፓርክ እንሰሳቶች ላይ ያጋጠመውን ችግር ፥ በእርግጥ ኦሮሞ በራሱ መቋቋም ባያቅተውም ፥ ጓድ ዶ/ር ይልቃል ወዳጅነታቸውንና ፍቅራቸውን ለመግለፅ 200 ሺህ ብር ያህል የሚያወጣ ድርቆሽ ስጦታ ይዘውልን በመጡ እለት ... "የማያልፍለት ደሃ ኃብታም ይጋብዛል" ብለው አንዳንድ ነፍጠኞች አፋቸውን ሲከፍቱ ነበር።
እና ለነኚህ የኦሮሞ ደመኞች ነው 100 ሚሊዬን ብር ስጦታ ዛሬ የምንሰጠው????