Page 1 of 1

ሕዝቂኤል ፥ ኣማራ ትግሬን ኣዳክሞ ስልጣን ለመያዝ ይፈልጋል እኛ ደሞ ትግሬን በከባድ መሳርያ ኣስታጥቀን ኣማራን ጨፍጭፈን ቄሶችን ገድለን ኦሮ-ትግሬ ግንባር ፈጥረን የወያኔ ህገ-መንግስት ኣክ

Posted: 10 Feb 2022, 09:44
by Abe Abraham
  • ሕዝቂኤል ፥ ኣማራ ትግሬን ኣዳክሞ ስልጣን ለመያዝ ይፈልጋል እኛ ደሞ ትግሬን በከባድ መሳርያ ኣስታጥቀን ኣማራን ጨፍጭፈን ቄሶችን ገድለን ኦሮ-ትግሬ ግንባር ፈጥረን የወያኔ ህገ-መንግስት ኣክብረን ለዘመናት እንገዛል። ኣትሳቁ! ኣትሳቁ 40,000,000 ኣማራ ቀልዱን ዝም ብሎ ከተቀበለ ማለት ነው ። እስካሁን ድረስ ከወያኔ ተባብረን የማዳከም ስራውን ሰርተናል ፡ ኤትኒካዊ ፈደራሊዝም ይዘን ሌሎች ኤትኒኮች በቦታችን ምንም ነገር እንዳያደርጉ ከልክለን ቦታቸው ሄደን ግን ስለ መሬታቸውና ርስታቸው ስለ ሂወታቸውና ድህንነታቸው እንወስናለን ። ሁሉን በብልጽግና ስም !!! ሕዝቂኤል ማን ነው ሲባል ? ብታውቁም ባታውቁም ልነግራችሁ ፥ ጥቁሩ ፈልትማንና ሳተርፊልድ ነው ፡ የብልጽግና የወያኔ ድብቅ ልኡክ!! ሕዝቅኤል ለሕዝቅኤልና ለውብ የትግራይ ሴቶችና ሽሮና ኮረንሾ ይሰራል የሚል እምነት ካላችሁ ተሳስታላችሁ።

Re: ሕዝቂኤል ፥ ኣማራ ትግሬን ኣዳክሞ ስልጣን ለመያዝ ይፈልጋል እኛ ደሞ ትግሬን በከባድ መሳርያ ኣስታጥቀን ኣማራን ጨፍጭፈን ቄሶችን ገድለን ኦሮ-ትግሬ ግንባር ፈጥረን የወያኔ ህገ-መንግስ

Posted: 10 Feb 2022, 10:16
by Abere
ያስቃል! በማን ነው የምትስቀው ካልከኝ;- 1) በትግሬ ወያኔዎች 2) በህዝቅኤል

-- ትግሬዎች ከበፊተኛው ስህተት የአሁነኛው የከፋ መሆኑን አለመረዳታቸው። የጎሳ ፌደሬሽን ከትግሬ በላይ የሚጎዳው በምድር ላይ ማንም የለም። ብልህ ትግሬ ቢኖር ጸረ-ጎሳ ቁጥር 1 ይሆን ነበር። ችግሩ ወይ ትግሬዎች ማሰብ አይችሉም፥ወይም ከዘፈንሽ ባለፈርሽ በእልህ አጥፍቶ ማጥፋት ላይ ናቸው።


--- የአማራን ህዝብ ማሸነፍ አይቻልም -አብሮ መሰቃይት ግን ይቀጥላል። ምክንያቱም 27 አመት ወያኔን ባዶ እጁን እንቅልፍ የነሳ ህዝብ ነው። አማራ እውነት እና ሳይንሳዊ ጥያቄ ያነገተ ህዝብ ስለሆነ ያሸንፋል። አም ሃራ ነጻ ህዝብ ውርስ የባህል ባህርዩ ነው - ህዝቅኤል ስላ ወራ ወይም ደናቁርት ትግሬ ወያኔዎች ስለተመቀኙ ሊሆን የሚችል ነገር የለም - ሌላ ዙር ሁከት እና እልቂት ብቻ።


Abe Abraham wrote:
10 Feb 2022, 09:44
  • ሕዝቂኤል ፥ ኣማራ ትግሬን ኣዳክሞ ስልጣን ለመያዝ ይፈልጋል እኛ ደሞ ትግሬን በከባድ መሳርያ ኣስታጥቀን ኣማራን ጨፍጭፈን ቄሶችን ገድለን ኦሮ-ትግሬ ግንባር ፈጥረን የወያኔ ህገ-መንግስት ኣክብረን ለዘመናት እንገዛል። ኣትሳቁ! ኣትሳቁ 40,000,000 ኣማራ ቀልዱን ዝም ብሎ ከተቀበለ ማለት ነው ። እስካሁን ድረስ ከወያኔ ተባብረን የማዳከም ስራውን ሰርተናል ፡ ኤትኒካዊ ፈደራሊዝም ይዘን ሌሎች ኤትኒኮች በቦታቻን ምንም ነገር እንዳያደርጉ ከልክለን ቦታቸው ሄደን ግን ስለ መሬታቸውና ርስታቸው ስለ ሂወታቸውና ድህንነታቸው እንወስናለን ። ሁሉን በብልጽግና ስም !!! ሕዝቂኤል ማን ነው ሲባል ? ብታውቁም ባታውቁም ልነግራችሁ ፥ ጥቁሩ ፈልትማንና ሳተርፊልድ ነው ፡ የብልጽግና የወያኔ ድብቅ ልኡክ!! ሕዝቅኤል ለሕዝቅኤልና ለውብ የትግራይ ሴቶችና ሽሮና ኮረንሾ ይሰራል የሚል እምነት ካላችሁ ተሳስታላችሁ።