Page 1 of 1

የቆጡን አወርድ ብሎ የብብቱን እየጣለው የአብይ መንግስት

Posted: 10 Feb 2022, 02:08
by TGAA
የአብይ መንግስት የነአቦይ ስብሀትን የጨፍጫፊ ስብስብ ለአንድዬ ብዬ ፈትቻለሁ ብሎ የበሻሻው አፈ ጫማው ልበጩቤው ከነገረን በኋላ ሀገሪቱን ትቶ ወያኔ ጋር እየተደራደረ ነው ፤ የተባበሩት መንግስታት ፤ እነ አባሳጆ የመላለሳል ድርድሩ እየተካሄደ እንደሆነ ግልጽ ነው ግን የማስታወቂያው ሚኒስተር ምንም ድርድር እየተደረገ አይደለም ይለናል ፤ የዚህ የበስተጀርባ ድርድር ድብቅ ህዝቡ እንዳያውቅ የተደረገበት ምክንያት በወያኔ ደሙ የፈሰሰውን ፤ ንብረቱ የወደመበትን ፤ ጀርባው የተወጋውን መከላከይ ስይቀር ክህደት ሰርተው ከኢትዮጵያ ደመኛ ጠላት ወያኔ ለማመቻቸት ስለፈለጉ ነው ፤ አብይ የበሻሻው አራዳ እመኑኝ እመኑኝ እያለ ከወያኔ ህዝቡን እንዲዘጋጅ እንኳን ሳያደርግ ሀገሩን ለቆ አሰወደም አሁን ደግሞ ወያኔን አሳዶ እንደመደምሰስ እንደገና እንዲደራጅ አድርጎ አፋርን እያስጨፈጨፈ ነው፤ እንደ ወያኔ ይዘመትበታል የተባልው ኦነግ ጭፍጨፋውን በነአብይ ተማምኖ ቀጥሎበታል ፤ አማራው አፍዝ አደንግዝ ውስጥ ያለ ነው የሚመስለው ፤ አሁን አብይ የተዋጋውን ህዝብ ከድቶ ወያኔዎች ከእርሱ ጋር ሰላም ፈጥረው እንዲኖሩ ነው የፈለገው እንዴት አድርጎ ? ትግራይ ከአማራ ጋር ሰላም ስይፈጥር ሰላም ይኖረዋል ፤ ከአፋር ጋር ሰላም ስይፈጠር ሰላም ይኖረዋል ፤ ወይስ ወያኔዎች ከሞጋስዎች ጋር አብረው ሆነው የኔን አገዛዝ ያጠናክሩልኛል ብሎ ነው ፤አማራ አፋር አንድ ቀን አብረው ተነስተው በቃ ያሉቀን ወያኔና የመለሰ ሚሊሺያ እድሜውን ያራዝሙልኛል ብሎ ነው; አፋርና አማራን ሱማሌን አብይ አጥቷል ፤ ትግራይ ምን ደጋፊው ቢመስሉም አንገቱን እንደተመኘው ይቀሉለታል ፤ እንደ አብይ ያለ ሀዝብን መጨረሻ ክዶ ከመከዳት እንደ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ አባባል ያድናችሁ ፤፡ በልህ መነሳሳት ብቻ ነው መልሱ ፤