Page 1 of 1

አብይ ብልጽግና ፓርቲን የግል ሱቁ አድርጎታል !!

Posted: 09 Feb 2022, 16:27
by ethioscience
ሌሎቹ እንኳን በወያኔ የለመዱት ነው መላላክ ዶክተር ብርሃኑ የዚህ ሱቅ ተላልኪ መሆኑ ያማል



Re: አብይ ብልጽግና ፓርቲን የግል ሱቁ አድርጎታል !!

Posted: 09 Feb 2022, 17:15
by Horus
ethioscience wrote:
09 Feb 2022, 16:27
ሌሎቹ እንኳን በወያኔ የለመዱት ነው መላላክ ዶክተር ብርሃኑ የዚህ ሱቅ ተላልኪ መሆኑ ያማል


አንተ ሹክሻክ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ለ30 አመት የወደመውን እና የ33 ሚሊዮን ተማሪዎች እድል የሚወስነውን የኢትዮጵያ የትምህርት ሲስተም መልሶ ለመገንባት ሌት ተቀን እየለፋ ነው ። ይህን ቆሻሻ ጥላቻህን መልሰህ ዋጠው! ብርሃኑ ብልጽግና አይደለም! ወንድ ከሆንክ ብልጽግናን ታገል ከፒሽ!

Re: አብይ ብልጽግና ፓርቲን የግል ሱቁ አድርጎታል !!

Posted: 09 Feb 2022, 17:35
by ethioscience
Hours አንተ ለኔ ከሸኔ አክራሪዎች የሚለይህ ይዘህ የምትጫወተው የዘር ጊታር ጉራጌ የሚል መሆኑና ኢትዮጵያን ቴረር ለማድረግ ጉራጌ ቅሙ ስለሌለው እንጂ ዘረኛ ጉራጌ ነህ ታከመው፥፥ በተረፈ ብርሃኑን መናገር ከዘር ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም