አራቱ ፖልቲካውን የሚዘውሩትና የሚቀውሱት ቅራኔዎች ፤
(1) የጎሳና ጎሳ ቅራኔ፤
(2) የጎሳ ፖለቲካና የዜግነት ፖለቲካ ቅራኔ፤
(3) በጎሳ ባለስልጣኖች እና በጎሳ ከበርቴዎች መሃል ያለው የበላይነት፣ የሃይል፣ የሃብት ቅራኔ፤
(4) ኢትዮጵያ ትኑር በሚለው ክፍልና ትፍረስ በሚሉት ተገንጣዮች መሃል ያለው ጦርነት!
የጎሳ አገዛዝ ቀውስ እና የብልጽግና ፓርቲ ሪፎርም
Last edited by Horus on 09 Feb 2022, 13:32, edited 1 time in total.
Re: የጎሳ አገዛዝ ቀውስ
ጠ/ሚ አቢይ አህመድ የብልጽግና ፓርቲን በሌላ አዲስ አደረጃጀት ካልተካ በስተቀር አሁን ባለው መንገድ ሊቀጥል አይችልም !
Re: የጎሳ አገዛዝ ቀውስ እና የብልጽግና ፓርቲ ሪፎርም
The day Sendos calls the Orthodox Christians into action is the day the adanch recognizes she let loose the hell . She is constipated has no clue what she is doing.
Re: የጎሳ አገዛዝ ቀውስ እና የብልጽግና ፓርቲ ሪፎርም
Ethiotelecom, Safaricom, Mobile money and Telebirr - 21st century technology driven economy and primitive tribal political system - an epic Ethiopian contradiction!!!
https://www.yahoo.com/tech/m/976a392c-7 ... -will.html
https://www.yahoo.com/tech/m/976a392c-7 ... -will.html