Page 1 of 1
^^^(((JUST IN)))^^^Video News Of:በርሃሌ በኣሸባሪ-ህወሃት አስከሬን ተሞላች የቀጠለው እልህ አስጨራሽ ውጊያ:-ኣሸባሪ-ህወሀት ጅቡቲ ጫፍ ደርሷል!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 09 Feb 2022, 09:21
by tarik
Re: ^^^(((JUST IN)))^^^Video News Of:በርሃሌ በኣሸባሪ-ህወሃት አስከሬን ተሞላች የቀጠለው እልህ አስጨራሽ ውጊያ:-ኣሸባሪ-ህወሀት ጅቡቲ ጫፍ ደርሷል!!! WEEY GUUD
Posted: 09 Feb 2022, 09:52
by Abe Abraham
tarik wrote: ↑09 Feb 2022, 09:21
ጁንቲቶች ጀግናው ጀነራል ባጫ ደበሌን ከስልጣናቸው ተባርረው ዲፕሎማት እንዲሆኑ ያደረግነው እኛ ነን ይላሉ ። እንደምናየው በፊልድማርሻሉ ብርሃኑ ጁላም ተመሳሳይ ሙከራ ኢያደረጉ ናቸው ።
ትግሬዎች እንደሚሉት ሳተርፊልድ የጁንታው ሰራዊት እንደ ቀድሞው ተገቢ ዝግጅት ኣድርጎ ኣማራና ኣፋርን እንዲያጠቃ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የድሮንና የኣየር ሃይል ጥቃት እንዳይፈጽምበት ትእዛዝ ኣሳልፎ ነበር ። የቪድዮው ዘገባ ስለ ቁፈራና የጦርነት ዝግጅት ሲናገር በዛ መሰረት ነው ።