Page 1 of 1
የአማራ ፖሊስ መረጃዎች
Posted: 09 Feb 2022, 04:37
by Noble Amhara
Re: የአማራ ፖሊስ መረጃዎች
Posted: 09 Feb 2022, 04:53
by Noble Amhara
ሁሉም አማራ በአንድነት መቆም አለበት ሁሉም የአማራ ወታደር አርሶ አደሮችና ህዝቦች በአንድነት በአዲፓ ላይ በመቆም ፋኖን መደገፍ አለባቸው። ፋኖ የአማራ ክልል መንግስት መሆን አለበት።
Mihret ምህረት
14 hours ago
ባህርዳር በግፍ የታሰሩትን የጦር መኮነኖች ፍቱ።
14
Negese Tilahun
12 hours ago
ግን ብአዲኖች ሁሉም የአመራ ወጣቶች የእናንተን ሴራ ጠንቅቀን እናውቃለን በሰቡ ሌላስም ስጥታችሁ የጌቶቻችሁን ትዛዝ ለመፈፀም ሀስባችሁ ከሆነም ለናንተም አይጠቅማችሁም አብራችሁ ሊያጠፋፋ ይችላል ፋኖ የህዝብ ልጅ ደጉ የአማራ ህዝብ ያበቀለውነው እና ሁሉም የአማራ ወጣት ደማችን ፈልቶል እና ይህን ብሶት መታረድ የበዛበት ወጣት በጥበብ እና በዜዴ ነው ማቀዝቀዝ የሚቻለው መጀመሪያ መመካከር ነው እሚያስፈልገው ብአዲኖች ምን ይባላል አገባሻለሁ ብሎ ለያገባሽ ከባልሽ ሆድ አትባባሽ ይባላል እና ከአማራ ህዝብ በነገር አትባባሱ የጌቶቻችሁን ትዛዝ ብላችሁ
READ MORE
11
selam selam
14 hours ago
We know it's your agenda to hit Fano. Amhara don't trust ADP they already given us hint to destroy Fano.
5
Wawa Gobie
13 hours ago (edited)
ሁላችንም ጋር ጥፋት ይታየኛል፥፥
ህዝቡ: - ህዝቡ ማሰብ ያለበት ወንጀለኛ ነው ተብሎ የተያዘን ለማስፈታት ሃይል ሳይሆን ሰላማዊ፥ሰልፍ ነው የሚያስፈልገው፥፥ እባካችሁ ማስተዋላችንን ማን ነጠቅን?? ይህ በማወቅም ይሁን ባለማቀቅ የአማራን ህዝብ የሚጎዳ ድርጊት ነው፥፥ አይ አለመታደል፥፥
አመራር :- አመራር ላይ ያላች ሁ ለኦነግ የምትሰሩ እንዳላችሁ ይታወቃል፥፥ እባካችሁ፥ ይህን ህዝብ ልቀቁት፥፥ የአማራን ህዝብ ሞት የምታበዙበት መከራውን የምታረዝሙ አመራሮች፥ አማራ ህዝብ ከናንተ ደመዎዝና ጥቅማጥቅም በላይ ነው፥፥ እባካችሁ ህዝቡን ልቀቁት፥፥ይህችን የምታቀናብሩ የአማራ ባለስልጣናት አላችሁ፥፥
READ MORE
4
Meshesha Legesse
13 hours ago
This shows the amhara regional government intelligence body is weak. Don't tell loudly your weakness. Better to check and recheck your strengths in this regards.
1
Fisseha Bezza
9 hours ago (edited)
Please don't mess up with Fanno, criminals may come as federal police as well. Fanno is the security of Amhara, dont try to blame fanno
2
Amenat Noor
13 hours ago
እኛ ሞት አላነሰንም እባካችሁ ወንድሞቻችሁን አትግደሉ እኛ በየቦታዉ እያለቅን ነዉ
5
gizaw girmay
4 hours ago
People never try it. This is a drama created by Temesigen and Agegnew team. There is no such a thing "Fano nen yemilu gin fano yalihonu"" Amahara please wake up it is a drama.
3
Yedenek Ambaw
14 hours ago
በጅምላ በየቦታው ለሚሞቱት ወገኖቻችን ፈጥናችሁ ድረሱላቸው
6
Birhanu Chanyalew
39 minutes ago
Amhara poliice must be amhara Police if they're Went atoy activities of the government agendas in fano we stop this action. The secret behind is already know Banda amhara is the grater enamy of our people rather than others real enamy we do not loss our leaders again
READ MORE
shalom Gomez
6 hours ago (edited)
The president needs to check his security and police apparatuses.
The fact that thousands who reside in Wello,we're found supplying, up to the minute information to tplf, speaks,about the existing security gap .For the simple reason,had there been competent professional there was much time to identify TPLF supporters and get rid of them from,the institutions.Or identify those who live in Dessie as possible potential threats,during the moment of conflict. But none of such measures have been put in place because ,no one bothered about it.
Again two months ago we had a case where a police official working for BADEN in Debrebrehan city was caught at the last minute working with TPLF.
And now the prison break in Begemeder.This is the work of tplf,using it's sleeping cells that live and work in Amara killil,possibly working within ADEPA.I think the main reasons ,for All this gaps and omission in security, is that the police chief is the weak link.
This will not be the last act of the terrorist Tplf.Things as they stand now,tplf knows it can not win militarily. Even her presence in Afar,will be short lived.
It is a matter of time before it face similiar annihilation as the previous months.
As a result,from this point on we can expect it to use her contacts within Amara killil, to incite terror,or plan something just to be in the news.
READ MORE
brook solomon
12 hours ago
Amarah Amarah Amarah, Rasken fetesh!!! Esatu, guyah sir new!!! Yehenen lib bel !!! Meker, Temaker, Teweyayi, lib geza, asetewel ebakehen...
Hulugerish Fikre
5 hours ago
ወለጋ ላይ አሸባሪ በተባለውን ሸኔ ላይ የሚተኩስ አንድ መከላከያ የለም አማራ ፋኖ ላይ መግፍ የሚተኩስ ግን እንዲህ ነው። ኸረ ፈጣሪ መሪ ስጠን።
1
Badma Wededu
15 hours ago
አማራ መሪ፣ አመራርና ምሁር ቢኖረው በአማራ የደረሰና እየደረሰ ያለ አንዱም የትም ቦታ ምን ጊዜም ባልደረሰበት ነበር፡፡ ስለሆነም የአማራ ህዝብ በመደራጀት በተለይም በኢትዮጵያዊነት እስከ ህይወት መስዋእት መስጠት ሙሉ በሙሉ እነሱነታቸው ከሆኑት አሁን በአርባ ምንጪ እንደታየው በመላ ደቡብና ሲዳሞ በማተኮር አማራን መልሶ ለማቋቋም እንዲቻል ሞቅና ደመቅ ያለና ተከታታይ የሆነ ስራ ቢሰራ ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ለእርሻ የሚሆን በሬ፣ ለወተት የሚሆን ላም ጨምሮ ህዝቡ ያለውን ሁሉ በደስታ ለአማራ ተጎጂዎች በለገሰ እና ክረምቱ ሳይመጣ ህዝቡ በቶሎ ተቋቁሞ ወደ ልማት በመግባት ራሱን በቻለ ነበር፡፡
የትግሬ ወራሪ አፋርን በመውረርና ይህ ሲሳካለት ደግሞ ወደ አማራ ለመዞር አቅዶ እና እስካሁንም ድረስ አማራን በወረራ ይዞና በአፋር ላይ ወረራ እያካሄደ ስለመሆኑ እየታወቀ ነገር ግን አማራ ክረምቱ ሳይመጣ የትግሬን ወራሪ ጠራርጎ ለማስወጣት የሚያደረገውን ሁሉ ማድረግ ሲገባው አሁንም ድብን ብሎ ተኝቷል፡፡ ውድድር ሳያልቅ ማንም እንደማያሸንፍና ማንም እንደማይሸለም እየታወቀ ነገር ግን የትግሬ ወራሪ አሁንም አማራን በወረራ ይዞና በአፋር ላይ በወረራ እየተስፋፋ ባለበት ወቅት በተኛበት በሰይጣን ትግሬ በጭካኔ የተጨፈጨፈ፣ የተጎዳ፣ ከጥቅም ውጪ የሆነና የተዋረደ የሀገር መከላከያ ተብዮው ሲሸላለምና ሲሷሷም መመልከት የሚያሳፍር ሲሆን አማራንም እንደ አፋር ዳግመኛ ለማሰወረር የማዘናጊያና የማታለያ ዘዴና ብልሀት ስለመሆኑ በሚገባ የሚያውቅ ተጫዋቹ የእነአብይ አህመድ ቡድኖች ናቸው፡፡
አማራ ግን አሁኑ የክተት ጥሪ በማወጅ በሀይል ብዛትና አቅም የትግሬን ወራሪ በብዙ እጥፍ የማከል አቅም ስላለው ይህን አድርጎ ክረምቱ ሳይቃረብና አሁንም ወቅትና ሁኔታው ምቹ በሆነበት ወቅት ከአፋርና ከኤርትራ ጋር በመስማማትና በመተባበር የትግሬን ወራሪ ከአማራና ከአፋር ጠራርጎ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ብቻ ሳይሆን ለኤርትራም ስጋት እንዳይሆን ማድረግ ይገባል፡፡ የትግሬን ወጣት በአማራና በአፋር ወረራ በማሰማራት በወንጀል አሰማርተው እያስጨረሱት ጁንታውን ለፖለቲካ ጨዋታ እየተጠቀሙበት ስለመሆኑ ግን ምስጢር ስላልሆነ ለህዝብ ግልጽ እንዲደርጉት እነአብይ አህመድን ጠይቋቸው፡፡
አማራ ግን መሪ ተብዮወችን አምነህ መተኛት ቀርቶ መቀመጥም ሆነ መቆም ሳይሆን በሚገባ በመንቀሳቀስ ተደራጅተህ ለወረራ እየተዘጋጀብህ የሚኝን አጥፍቶ ለመጥፋት የወሰነ ዘራፊና አውዳሚ ጨካኝ ዲያብሎስ የትግሬ ወረራ በወረራ የያዘውን ራያንና ጠለምትን ጨምሮ ሁሉንም ቦታ ማስለቀቅ እንጂ እሱ ወደፊት ዳግመኛ እስከሚወርህ ድረስ የአንተን ቦታ በወረራ በያዘበት እንዲቀመጥ መፍቀድ የለብህም፡፡ የሚከፈለው መስዋእት ሁሉ ተከፍሎ የትግሬ ወረራ ከአማራና ከአፋር መባረር እና ምን ጊዜም ስጋት የማይሆንበት ሁኔታ የሚወሰን በድርድርና በእርቅ ጨዋታ ሳይሆን በሀይል እነሱን ድባቅ በመምታትና በማጥፋት ብቻ ነው፡፡ አማራ ከምኝታ ተነስተህ አሁኑ የክተት ጥሪ በመጥራት በሚገባ ተደራጅተህ የትግሬን ወራሪ መፋለም እና ሙሉ በሙሉ ነጻ መሆን አለብህ እንጂ እሱ ገፍቶ እስከሚመጣ ድረስ ተቀምጠህ መጠበቅ ጅልነት፣ ሻጥርና ደካማነት ነው፡፡
READ MORE
4
Birhanu Chanyalew
33 minutes ago
We went legal response of 180 people of amhara people secrife in walga. if our people is real representative to protect .the government of amhara people prosperity is nothing to the people.they even do not ask the death of our people in every region be clear why amhara region cooperatively working with ODP why amhara died in the region what is the important of cooperation as one party.
READ MORE
selam selam
14 hours ago
ADP How can you be enemy to amhara people???? Why ??? To whom you standing for ?? For how long you let it down amhara people??? You can't protect amhara in oromo region. At least stop giving agenda for Amhara people to hit FANO. STOP IT.
1
shalom Gomez
14 hours ago (edited)
የተስጠውን ምክንያት ማመን ይቸግራል።አሁን ይህ የታጠቀ አካል የሚባለው እዛው አማራ ውስጥ በመዋቅሩ ውስጥ ካሉ የትኅነግ
ተላላኪወች ጋር ሆነው፣በደንብ የፋኖን ስም ለማጠልሸት፣በታቀደ መንገድ የተሰራ ሊሆን እንደሚችል፣ራሱ የተሰጠው ("ፋኖ ያልሆኑ ነገር ግን ራሳቸውን ፋኖ ነን የሚሉ")ስንኩል ምክንያት ብቅ ነው።
ሌላው መግለጫው፣የተድበሰበሰ መግለጫ ነው።ለምሳሌ የፀጥታው ሀይል እስረኞቹን እና አስፈችወቹን ለመያዝ እየተሰራ ነው፣ከማለት ሌላ የተያዘ ሰው እንደለለ ግልፅ ነው።
የት ገቡ ካልተያዙ? ሲጀመር ፋኖ ካልሆኑ የትኛው ቀበሌ እና የቀበሌ ሹም መታወቂያ ሰጣቸው?
ስንት አመት ነው አዴፖ የሚፈልገው ራሱን ለማጥሪት? Perhaps there is no need for such a task,from your vantage point.አዴፖ ማለት ታጥበው የማይጠሩ ሽንፍሎች!
ህዝብ ሆይ አዴፖ ራሱን ያፀዳል ብልህ አትቀመጥ።ስለዚህ ይህ ድርጅት ለህዝብ ነፃ የቴሌፎን ቁጥር ይመድብልኝ ብልህ ጠይቅ።
በእየ አካባቢው የምታዩትን ሰርጎገቦች፣በውስጥ ሁነው ለትህነገ የሚሰሩ ተከፋዮችን፣ውጭ ባሉ እንደነ ሀብታሙ፣ኤርምያስ ለገሰ፣ዘመድኩን በቀለ፣ከውጭ ለትኅነግ ገንዘብ እየከፈሉ (የበረከት ፂሞንን መዋቅር በመጠቀም)የፀጥታ ሁከት ለመፍጠር እንደሚሰሩ በመገንዘብ፤አካባቢያችሁን፣
ነቅታችሁ መጠበቅ እና ተቀጣሪወችን ወደመንግስት ደውሎ ለማሳወቅ የግድ አዴፖ ነፃ
ስልክ እንዲመድብላችሁ ጠይቁ።
ይህን ካላደረገ ሚድያ ላይ አጋልጡት፣ለህዝብ አሳውቁ፣ከአሁን በኋላ የሚፈለገው የህዝብ አገልጋይ፣ or servant leadership ነው።መሬት ላይ ወርዶ ህዝብን ይዞ፣ለሁኔታወች፣በተዋረድ ቅድሚያ ሰጥቶ ግብር ላይ የሚያውል አመራር ብቻ እንጅ፣የሚነዳ፣ወይንም ሆድ አደር፣ ራይ የሌለው ወንበር አሟቂ አይደለም።
ስለዚህ ህዝብ አዴፖን የማፅዳት ትልቅ ሚና ሊጫወት ይገባል።ይህም የህዝብን ተሳትፎ ይጠይቃል፣የአካባቢን ችግር፣ማወቅ፣የአካባቢ ችግርን ለይቶ ማወቅ፣ችግር የማያቃልሉ።። እና ለመሪነት የማይመጥኑ መሪወችን፣መለየት፣ የአዴፖ አመራር ስር ሆኖ፣
ለትህነግ የሚሰራ፣ሰው ካለ፣ለምርመራ እዲቀርብ ነጻ ስልክ ያስፈልጋችኋል።
በህዝብ ንቁ ተሳትፎ ብቻ ነው አዴፖ ከትህነግ ሊፀዳ የሚችለው።
READ MORE
3
Tigist Tigist
9 hours ago
ምን አለ አማራዉ ባንዳዉ ብአዴንን ለንዴና ለመጨረሻ ቢቀብር አማራ ንቃ ሴራ ነዉ በዚህ አሳቦ ፋኖኖኖ ለመብላት ነዉ
3
Noor A
13 hours ago
ስብሀት፣ተፈቶ፣እስር፣ቤት፣የሚቀመጥ፣ሰው፣የለም፣ጠብቅ፣ሁልህም፣የጊዜ፣ጉዳይ፣ነው
3
abebe amha
15 hours ago
አዴፓ ይሄን መቸም ሴራ ነው በለንአሳፋሪ
5
li will starch to save ETHIOPIA
3 hours ago
ይህን ያረገው ፋኖ ባህር ዳር ሄዶ የጦር መኮንኖችን ማስለቀቅ አለበት። ዜና ብለህ አታቅርብ የአብይ ዳይፐር ሁላ