Page 1 of 1

ኢትዮጵያ አንድ አላት አንድ ጀግና፡ አንድ ቅኑ ምርጥ ዜጋ፡ -[ሰሞንኛው ‘ኤርትራዊ’ ግጥም]

Posted: 08 Feb 2022, 09:58
by Meleket

ኢትዮጵያ አንድ አላት አንድ ጀግና፡ አንድ ቅኑ ምርጥ ዜጋ፡ -[ሰሞንኛው ‘ኤርትራዊ’ ግጥም]

በአሉባልተኞች ስሙን ለማጠልሸት የፈጠራ ወሬ ቢንጋጋ፡
በተንኮለኞችና ሴረኞች ደባ፡ ማእከላዊ ውስጥ ቢዘጋ፡
ሁሌ ሚጨልም መስሏቸው፡ ጭራሽ ሌሊቱ የማይነጋ፡
ቅስሙን ለመስበር ትንታጉን፡ የነማሞ ቂሉ ላንቃ ቢያዛጋ፡
ምንም ኣልመሰለውም ያ ኣንበሳ፡ ፍርሃት ልቡ’ጋ ሳያስጠጋ፡
በማግኘትም በማጣትም፡ ሁሌ መንፈሱ የተረጋጋ፡
እርሱን ጠልፎ ለመጣል፡ ሽ መሰናክል ቢዘረጋ፡
“እኔ ኅሊና ኣለኝ” በማለት፡ በንጽሕና የሚፈጋ፡

የዘመኑን ባንክ ቀያሪ፡ ከቆላም ይሁን ከደጋ፡
ኣእምሮውን በኣእምሮው ተቆጣጥሮ፡ ለለውጥ ዘወትር የሚተጋ፡
እውቀት ከችሎታ አጣምሮ፡ ለሃገሩ እድገት ፍለጋ፡
ስንቱን የኔቢጤ ወጣት የታደገ፡ ከሃሳብና ተስፋ ጥውለጋ፡
ኢትዮጵያ አንድ አላት አንድ ጀግና፡ አንድ ቅኑ ምርጥ ዜጋ፡

በልበ ሙሉነት ሓቅ የሚገልጥ፡ በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ፡ በእርሱነቱ የማይሰጋ፡
ማነው ብላችሁ አትጠይቁ፡ እርሱ ነው ኤርምያስ ጠቅል ኣመልጋ!!!! :mrgreen:

በኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንዲሁም በኤርምያስ ጠቅል አመልጋ አድናቂዎች የተገጠመ ግጥም ነው።
:mrgreen:

https://addisinsight.net/ermias-amelega ... ix-months/

https://typicalethiopian.com/yemayesebe ... as-amelga/

Re: ኢትዮጵያ አንድ አላት አንድ ጀግና፡ አንድ ቅኑ ምርጥ ዜጋ፡ -[ሰሞንኛው ‘ኤርትራዊ’ ግጥም]

Posted: 13 Apr 2022, 09:15
by Meleket
ኤርሚያስ አመልጋ ከደረጀ ኃይሌ ጋር - እውነት ነውና ልትሰማው ግድ ይለሀል !

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=8814fd44d

ኣርትስ ቲቪንና ጋዜጠኛውን የዚህን ጀግና የህይወት ተሞክሮ ልምድና ፈተና ስላጋራችሁን ከልብ እናመሰግናለን። :lol:

ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለንዲህ ዓይነቱ ቅኑና ልበሙሉ በኅሊና ለሚገዙ ኢትዮጵያዉያን ወንድሞቻቸው ልዑል ኣክብሮት ኣላቸው!

የነ መለስ ዜናዊና የነ በረከት ስምዖኗ ኢትዮጵያ ጉድና ግፍ ተወርቶ አያልቅም ሲባል ለካ እውነት ነው!!!

እዉነትም "የማይሰበረው"!!!
:mrgreen:

Meleket wrote:
08 Feb 2022, 09:58

ኢትዮጵያ አንድ አላት አንድ ጀግና፡ አንድ ቅኑ ምርጥ ዜጋ፡ -[ሰሞንኛው ‘ኤርትራዊ’ ግጥም]

በአሉባልተኞች ስሙን ለማጠልሸት የፈጠራ ወሬ ቢንጋጋ፡
በተንኮለኞችና ሴረኞች ደባ፡ ማእከላዊ ውስጥ ቢዘጋ፡
ሁሌ ሚጨልም መስሏቸው፡ ጭራሽ ሌሊቱ የማይነጋ፡
ቅስሙን ለመስበር ትንታጉን፡ የነማሞ ቂሉ ላንቃ ቢያዛጋ፡
ምንም ኣልመሰለውም ያ ኣንበሳ፡ ፍርሃት ልቡ’ጋ ሳያስጠጋ፡
በማግኘትም በማጣትም፡ ሁሌ መንፈሱ የተረጋጋ፡
እርሱን ጠልፎ ለመጣል፡ ሽ መሰናክል ቢዘረጋ፡
“እኔ ኅሊና ኣለኝ” በማለት፡ በንጽሕና የሚፈጋ፡

የዘመኑን ባንክ ቀያሪ፡ ከቆላም ይሁን ከደጋ፡
ኣእምሮውን በኣእምሮው ተቆጣጥሮ፡ ለለውጥ ዘወትር የሚተጋ፡
እውቀት ከችሎታ አጣምሮ፡ ለሃገሩ እድገት ፍለጋ፡
ስንቱን የኔቢጤ ወጣት የታደገ፡ ከሃሳብና ተስፋ ጥውለጋ፡
ኢትዮጵያ አንድ አላት አንድ ጀግና፡ አንድ ቅኑ ምርጥ ዜጋ፡

በልበ ሙሉነት ሓቅ የሚገልጥ፡ በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ፡ በእርሱነቱ የማይሰጋ፡
ማነው ብላችሁ አትጠይቁ፡ እርሱ ነው ኤርምያስ ጠቅል ኣመልጋ!!!! :mrgreen:

በኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንዲሁም በኤርምያስ ጠቅል አመልጋ አድናቂዎች የተገጠመ ግጥም ነው።
:mrgreen:

https://addisinsight.net/ermias-amelega ... ix-months/

https://typicalethiopian.com/yemayesebe ... as-amelga/

Re: ኢትዮጵያ አንድ አላት አንድ ጀግና፡ አንድ ቅኑ ምርጥ ዜጋ፡ -[ሰሞንኛው ‘ኤርትራዊ’ ግጥም]

Posted: 23 Apr 2022, 03:26
by Meleket
ክብር በቅንነትና በኅሊናዉ ለሚገዛ ክቡር ሰው! :mrgreen:

ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንደ ኤርሚያስ አመልጋ ለመሳሰሉ ዕንቝ የአፍሪካ ፈርጦች ትልቅ ክብር እንሰጣለን!!!

መልካም የትንሣኤ በዓልም እንመኝላቸዋለን።
:mrgreen:
Dawi wrote:
18 Apr 2022, 11:42
In this interview we learn METEC indirectly bankrupted Ermias's Access Real-estate. . .
https://www.youtube.com/watch?v=_siNtc18Kxc
Meleket wrote:
08 Feb 2022, 09:58

ኢትዮጵያ አንድ አላት አንድ ጀግና፡ አንድ ቅኑ ምርጥ ዜጋ፡ -[ሰሞንኛው ‘ኤርትራዊ’ ግጥም]

በአሉባልተኞች ስሙን ለማጠልሸት የፈጠራ ወሬ ቢንጋጋ፡
በተንኮለኞችና ሴረኞች ደባ፡ ማእከላዊ ውስጥ ቢዘጋ፡
ሁሌ ሚጨልም መስሏቸው፡ ጭራሽ ሌሊቱ የማይነጋ፡
ቅስሙን ለመስበር ትንታጉን፡ የነማሞ ቂሉ ላንቃ ቢያዛጋ፡
ምንም ኣልመሰለውም ያ ኣንበሳ፡ ፍርሃት ልቡ’ጋ ሳያስጠጋ፡
በማግኘትም በማጣትም፡ ሁሌ መንፈሱ የተረጋጋ፡
እርሱን ጠልፎ ለመጣል፡ ሽ መሰናክል ቢዘረጋ፡
“እኔ ኅሊና ኣለኝ” በማለት፡ በንጽሕና የሚፈጋ፡

የዘመኑን ባንክ ቀያሪ፡ ከቆላም ይሁን ከደጋ፡
ኣእምሮውን በኣእምሮው ተቆጣጥሮ፡ ለለውጥ ዘወትር የሚተጋ፡
እውቀት ከችሎታ አጣምሮ፡ ለሃገሩ እድገት ፍለጋ፡
ስንቱን የኔቢጤ ወጣት የታደገ፡ ከሃሳብና ተስፋ ጥውለጋ፡
ኢትዮጵያ አንድ አላት አንድ ጀግና፡ አንድ ቅኑ ምርጥ ዜጋ፡

በልበ ሙሉነት ሓቅ የሚገልጥ፡ በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ፡ በእርሱነቱ የማይሰጋ፡
ማነው ብላችሁ አትጠይቁ፡ እርሱ ነው ኤርምያስ ጠቅል ኣመልጋ!!!! :mrgreen:

በኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንዲሁም በኤርምያስ ጠቅል አመልጋ አድናቂዎች የተገጠመ ግጥም ነው።
:mrgreen:

https://addisinsight.net/ermias-amelega ... ix-months/

https://typicalethiopian.com/yemayesebe ... as-amelga/

Re: ኢትዮጵያ አንድ አላት አንድ ጀግና፡ አንድ ቅኑ ምርጥ ዜጋ፡ -[ሰሞንኛው ‘ኤርትራዊ’ ግጥም]

Posted: 05 May 2022, 08:32
by Meleket
ኤርምያስ አመልጋ፡ የኢኮኖሚው አርበኛ! የስንቱን ሆድ አደር ቅጥረኛ 'ጋዜጠኛ' እና 'ቦለቲከኛ' ወጥመድ በቅንነት የሚበጥስ።

የስንቱን ሰሞንኛ ቦተሊከኛ አሻጥር የተሻገረና የሚሻገር፡ ምርጥ የኢኮኖሚያዊ ለውጥ ሃዋርያ፡ ብርቅ ያገሩ ዜጋ፡ ኵሩ ኣፍሪካዊ!

እያንዳንዱ የአፍሪካ ሃገር፡ የኤርምያስ አመልጋ ዓይነት፡ እውቀት ቅንነትና ቁርጠኝነትን የተላበሰ፡ ዜጋ ቢኖረው፡ ዛሬ አፍሪካ እንዲህ የመሃይማን መፈንጫ ባልሆነች ነበር! :lol:

ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች
እንደ ኤርሚያስ አመልጋ ለመሳሰሉ ዕንቝ የአፍሪካ ፈርጦች ትልቅ ክብር እንሰጣለን!!!
:mrgreen: