Galla-Adwan Abiy's Walta Media Facebook Site Have Been Hacked!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 08 Feb 2022, 09:08
Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/
7tf8Spo1s4582m1et0f6hl ·
የዋልታ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ኮርፓሬት የፌስቡክ ገጽ የቴክኒክ ችግር ገጥሞታል
እንዲያውቁት
"የዋልታ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬት ሕጋዊ የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/waltainfo ለጊዜው የቴክኒክ ችግር የገጠመው ሲሆን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ያለ በመሆኑ ችግሩ መፈታቱን ድርጅታችን አስከሚያስታውቅ ድረስ የሚለጠፉ ማናቸውም መልዕክቶች ከተቋማችን ዕውቅና ውጭ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እናሳውቃለን" ሲል ዋልታ ማምሻውን አስታውቋል።