Page 1 of 1

ጌታቸው ረዳ ለኤትኒሲቲዋ ያልታወቀ ዓይነ-ስዉርና ልበ-ስዉር የጸጋየ ልጅ፥ ኢትዮጵያ ለማጥፋት ሶል ደቡብ ኮርያ እሄዳለሁ እንጂ ሲኦል ኣላልኩም። በትግራይ የማትገዛ ኢትዮጵያ ወደ ገደል ትግባ።

Posted: 07 Feb 2022, 15:59
by Abe Abraham
  • ጌታቸው ረዳ ለኤትኒሲቲዋ ያልታወቀ --- "ኣጋሜ " እንዳትላት "ኣጋሜኛ " ስለማትናገር--- ዓይነ-ስዉርና ልበ-ስዉር የጸጋየ ልጅ፥ ኢትዮጵያ ለማጥፋት ሶል ደቡብ ኮርያ እሄዳለሁ እንጂ ሲኦል ኣላልኩም። በትግራይ የማትገዛ ኢትዮጵያ ወደ ገደል ትግባ። ( ጌቹ ስለ ኢትዮጵያ መፍረስና ፈርሳልች ሲናገር መምዘኛው ኢትዮጵያ መልሳ በትግራይ ትገዛለች ወይስ ኣትገዛም የሚል ጥያቄ ነው ። )