Page 1 of 1

ኢትዮጵያን የማፍረስ ፍላጎት ኣልነበረንም፤ የለንምም፤ በሆነ ተኣምር ኢትዮጵያ ብትድን ደስታውን ኣልችለውም። ኢትዮጵያን ማፍረስ እነ አቢይ ኢሳያስን ይዘው ጨርሰውቷል - ጌታቸው ረዳ

Posted: 07 Feb 2022, 14:39
by sarcasm
ኢትዮጵያን የማፍረስ ፍላጎት ኣልነበረንም፤ የለንንም፤ በሆነ ተኣምር ኢትዮጵያ ብትድን ደስታውን ኣልችለውም። ፍላጎት ብኖር ኖሮ ግን ገሃነም መውረድ ኣይጠበቅኝም፤ እነ አቢይ ኢሳያስን ይዘው already ጨርሰውቷል - አቶ ጌታቸው ረዳ


Re: ኢትዮጵያን የማፍረስ ፍላጎት ኣልነበረንም፤ የለንምም፤ በሆነ ተኣምር ኢትዮጵያ ብትድን ደስታውን ኣልችለውም። ኢትዮጵያን ማፍረስ እነ አቢይ ኢሳያስን ይዘው ጨርሰውቷል - ጌታቸው ረዳ

Posted: 07 Feb 2022, 18:22
by Abere
አገሪቷን ለማለት ፈልጎ ነው? ወያኔ ኢትዮጵያ የሚለውን ስም ለመጥራት ሲሞክር አፉን ደም ደም እኮ ነው የሚለው። ጅብ ከማያውቁት አገር ሂዶ ቆዳ አንጥፉልኝ ይላል። በእውነት በኢትዮጵያ ወስጥ የመጨረሻውን ደረጃ የያዘው ምን አይነት ኢትዮጵያዊነት በህሌናው የሌለው ትህነግ ነው። ነጻ አውጭ እና ገንጣይ ድርጅት። ከብልጽግና ጋር የተጣለው ነጻ አውጭ ገንጣይ የሚለውን ህውሓት የምትለዋን ስሜን አልቀይርም ግብር እና አላማዬን ታስለውጠኛለች ብሎ እኮ ነው። ጌቾ አኩኩሉሽ ጨዋታዋን አደንቁራ የምተገዛውን የትግሬ ወረህ ባላ ስራ ፈት መንጋ ታድርገው። መቸም ዩቲዩብ ነው ወሬ ይችላል።

By the way we hate to see TPLF eye-to-eye. TPLF will never ever cross to Addis Ababa via Amhara places. The children of the snakes will face the crushing feet of the children of Eve. Let them stay where they are.


sarcasm wrote:
07 Feb 2022, 14:39
ኢትዮጵያን የማፍረስ ፍላጎት ኣልነበረንም፤ የለንንም፤ በሆነ ተኣምር ኢትዮጵያ ብትድን ደስታውን ኣልችለውም። ፍላጎት ብኖር ኖሮ ግን ገሃነም መውረድ ኣይጠበቅኝም፤ እነ አቢይ ኢሳያስን ይዘው already ጨርሰውቷል - አቶ ጌታቸው ረዳ