ደመቀ መኮንን በአስቸኳይ የግርድና ስልጣኑን መልቀቅ አለበት።
Posted: 07 Feb 2022, 09:38
ደመቀ መኮንን በአስቸኳይ የግርድና ስልጣኑን መልቀቅ አለበት። ደመቀ መኮንን ትልቁን የአማራ ህዝብ እና ክልል የኦሮምያ ክልል አንድ ዞን ሁኖ በሺመልስ አብዲሳ እንድተዳደር ያደረገ፥ በ3 አመት ውስጥ አማራ ክልል ብቻ ቢያንስ 5 ፕሬዚዳንት በኦሮሙማ ፊርማ ተሹመው ከአዲስ አበባ በቀጥታ እንድመደብለት ያደረገ፥ ከኮረም እስከ ደብረ-ብርሃን የአማራ ክልል ሲዘረፍ እና ሲገደል ከኦሮሙማ ቂጥ ስር ሲያፈነድድ የነበረ፥ የአማራ ህዝብ ጥያቄ ማፈኛ የኦሮሙማ ገረድ ነው።
በጣም የሚገርመው ከደመቀ መኮንን የበለጠ ተደማጭነት እና ተፈሪነት ያለው የወያኔው አብርሃም በላይ አሁን የመከላከያ ሚንስተር ሁኖ አማራ እና አፋርን የማስጨረስ እና አንገት የማስደፋት ማዕከላዊ የሴራ ኮሚቴ ነው። ዐብይ አህመድ እና አብርሃም በላይ በጋራ ሴራ እንደት ከ ሀ እስከ ፐ ወያኔ እና ኦሮሙማን በማስታረቅ አማራን ለዘለቄታው አፍነን አንገቱን እናስደፋዋለን፥ አፋርን እንድሁ በኦሮምያ እና በአባይ ትግራይ መካከል እንደ ጨው እንበትነዋለን ነው። ዐብርሃም በላይ ሁመራ ፥ ወልቃይ እና ራያ እንድሁም የአፋር ቦታዎችን ወደ ትግራይ ክልል መጠቃለል እንዳለባቸው ከኦሮሙማው ዐብይ አህመድ ጋር ስልቱን ጨርሰዋል። በዚህ ውስጥ ገረድ ደመቀ መኮነን ምንም የሚያውቀው ብቻ ሳይሆን ምንም ማድረግ የማይችል ሆድ ብቻ ነው። ይህ የአማራ ህዝብ የዘወትር ውርደት የሆነ ግለሰብ በአስቸኳይ መልቀቅ አለበት። የአማራ ብልጽግና የሚባል ነገር የለም - በዘመነ ውርደት እና ዕልቂት።