አማራ ክልል 30 ዓመት ወደ ኋላ ተመለሰ ሰለሚባለው ነገር : አቶ ጌታቸው ሲመልስ: 30 ዓመት ጨለማ ውስጥ ነበርን የሚሉ ከኾነ ወደ ምንድነው የተመለሱት? ወደ ብርሀን?
Posted: 06 Feb 2022, 22:04
አቶ ጌታቸው ረዳ ከርዕዮት ቴድሮስ ፀጋይ ጋር ያደረገውን እጅግ መሳጭ ቆይታ ስከታተል ነበር:: ብዙ ጉዳዮች ተነስተው በግልፅ የተብራሩ ሲኾን : ሰዎች በተደጋጋሚ ለሚያነሷቸው ጥያቄዎች መልስ የተሰጠበት ግሩም ውይይት አካሂደዋል::
ፈገግ ያሰኘኝ : በጦርነት በደረሰ ጉዳት አማራ ክልል 30 ዓመት ወደ ኋላ ተመለሰ ሰለሚባለው ነገር : አቶ ጌታቸው ሲመልስ: 30 ዓመት ጨለማ ውስጥ ነበርን የሚሉ ከኾነ ወደ ምንድነው የተመለሱት? በማለት በግርምት ጥያቄውን በጥያቄ የመለሰበት አንዱ የወይይቱ ይዘት ነበር::
30 ዓመት የጨለማ ከነበር : 30 ዓመት ወደ ኋላ መመለስ ወደ ብርሀን ይኾን እንዴ?

Please wait, video is loading...