ዋናው የቀኑ መልዕክት እና መዝጊያው እሄው ነው።
"ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው የሁለት ሀገር በቀል ቋንቋ ባለቤት እንዲሆን አብዮት መቀጣጠል አለበት!!" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው የሁለት ሀገር በቀል ቋንቋ ባለቤት እንዲሆን አብዮት መቀጣጠል አለበት!!
ዋናው የቀኑ መልዕክት እና መዝጊያው እሄው ነው።
ዋናው የቀኑ መልዕክት እና መዝጊያው እሄው ነው።
Please wait, video is loading...
Re: "ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው የሁለት ሀገር በቀል ቋንቋ ባለቤት እንዲሆን አብዮት መቀጣጠል አለበት!!" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
ዶክተር ለመሆን ትልቅ IQ ባለቤት መሆን ይፈልጋል። At least that was the case when I was in college.
ያን ሁሉ በሽታና መድሀኒት ተምሮ የሚያክም ዶክተር የአንድ ወር የቋንቋ crash course ቢወስድ at least basic communication skills ያዳብራል የሚል እምነት አለኝ። መሰናክል ሆኖ የመጣብንን ነገር ወደ opportunity እንቀይረው።
Multicultural Fedralismምን Dismantle ከማረግ ኦሮምኛ መልመድ አይቀልም?
from Facebook
ያን ሁሉ በሽታና መድሀኒት ተምሮ የሚያክም ዶክተር የአንድ ወር የቋንቋ crash course ቢወስድ at least basic communication skills ያዳብራል የሚል እምነት አለኝ። መሰናክል ሆኖ የመጣብንን ነገር ወደ opportunity እንቀይረው።
Multicultural Fedralismምን Dismantle ከማረግ ኦሮምኛ መልመድ አይቀልም?
from Facebook
Re: "ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው የሁለት ሀገር በቀል ቋንቋ ባለቤት እንዲሆን አብዮት መቀጣጠል አለበት!!" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
That has been always a personal choice. If one desires or needs it it has been always the case. But it is illegal to make it mandatory and is unlawful.
Re: "ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው የሁለት ሀገር በቀል ቋንቋ ባለቤት እንዲሆን አብዮት መቀጣጠል አለበት!!" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
Dereje Gerefa Tullu
ላለፉት 20 ዓመት በኦሮሚያ አፋን ኦሮሞ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ቢያንስ ከኣንደኛ ክፍል ጀምሮ እንደ አንድ ትምህርት ይሰጣል።
አብዛኞቹ የኦሮሚያ ከተሞችም አማርኛ እና አፋን ኦሮሞ ይነገርባቸዋል።
ስለዚህ አሁን እየተመረቁ ያሉት የጤና ባለሙያዎች ኦሮሞ ሆኑ አልሆኑ አፋን ኦሮሞ ለመልመድ በቂ እድል አግኝተዋል።
የሚገርመው እሄንን ሁሉ እድል (ቋንቋውን ለመልመድ) ያላቸው ልጆች ናቸው ዛሬ ህዝቡ በኛ ለመታከም እኛ የሱን ቋንቋ ማወቅ ሳይሆን ህዝቡ እኛ የምንናገረውን ቋንቋ ማወቅ አለበት እያሉ ያሉት።
ማፈር የለባቸውም?
ማፈር አለባቸው።

-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: "ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው የሁለት ሀገር በቀል ቋንቋ ባለቤት እንዲሆን አብዮት መቀጣጠል አለበት!!" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
ስለዚህ አሁን እየተመረቁ ያሉት የጤና ባለሙያዎች ኦሮሞ ሆኑ አልሆኑ አፋን ኦሮሞ ለመልመድ በቂ እድል አግኝተዋል።
ለዘመናት ትግርኛ ለመልመድ እድል ኣግኝቶ ትግርኛ ሊናገር የማይችል የትግራይ ህዝብ(ጦጣ)ሳ ምን እናደርገው ? ሳርኮ ሁሉ ነገር ቀላል ነው የሚመስላት ።
Re: "ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው የሁለት ሀገር በቀል ቋንቋ ባለቤት እንዲሆን አብዮት መቀጣጠል አለበት!!" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
ይጠቅመኛል ያለ ሊማራ ይችላል በፍላጎቱ፥ ጊዜየን ለበለጠ ጉዳይ አውለዋለሁ ያለ ደግሞ ያለመማር መብቱ ነው። ህይወት እና ካድሬነት የተለያዩ ነገሮች ናቸው። ሰው በቋንቋ ችግር ምክንያት እኮ አይደለም የርሃብ እና የኢኮኖሚ ችግር የወደቀው። ቋንቋ የካድሬ ችግር ነው።
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: "ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው የሁለት ሀገር በቀል ቋንቋ ባለቤት እንዲሆን አብዮት መቀጣጠል አለበት!!" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
It is nonsense. We don’t need a revolution for it. It is advantageous to be able learn more languages. But it is a personal choice. No government could impose what its citizens should learn. I think we have done with communism in which the government knows it all doctrine buried for good.
Re: "ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው የሁለት ሀገር በቀል ቋንቋ ባለቤት እንዲሆን አብዮት መቀጣጠል አለበት!!" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
There are some youtube channels for አፋን ኦሮሞን በአማርኛ. It seems they have no excuse now?sarcasm wrote: ↑10 Feb 2022, 09:51Dereje Gerefa Tullu
ላለፉት 20 ዓመት በኦሮሚያ አፋን ኦሮሞ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ቢያንስ ከኣንደኛ ክፍል ጀምሮ እንደ አንድ ትምህርት ይሰጣል።
አብዛኞቹ የኦሮሚያ ከተሞችም አማርኛ እና አፋን ኦሮሞ ይነገርባቸዋል።
ስለዚህ አሁን እየተመረቁ ያሉት የጤና ባለሙያዎች ኦሮሞ ሆኑ አልሆኑ አፋን ኦሮሞ ለመልመድ በቂ እድል አግኝተዋል።
የሚገርመው እሄንን ሁሉ እድል (ቋንቋውን ለመልመድ) ያላቸው ልጆች ናቸው ዛሬ ህዝቡ በኛ ለመታከም እኛ የሱን ቋንቋ ማወቅ ሳይሆን ህዝቡ እኛ የምንናገረውን ቋንቋ ማወቅ አለበት እያሉ ያሉት።
ማፈር የለባቸውም?
ማፈር አለባቸው።
Re: "ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው የሁለት ሀገር በቀል ቋንቋ ባለቤት እንዲሆን አብዮት መቀጣጠል አለበት!!" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
If a doctor from India learns English to treat patients in England, what is stopping doctors in Oromia not learning Afan Oromo?
Re: "ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው የሁለት ሀገር በቀል ቋንቋ ባለቤት እንዲሆን አብዮት መቀጣጠል አለበት!!" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
ይህ አይነቱ ትችት ጥራዝነ-ጠቅ ይባላል። ከአንገት ባላይ እንጅ ከአንገት ያልሆን ሽንገላ ይባላል።
The doctor from India is an immigrant to another country, either he has to speak English or serve in an ethnic enclave area; whereas a Tigre, Gurage, Wolayta, Afar, Amhara, etc working in Arusi, Shewa, Bale is not an immigrant, he/she is a native Ethiopian. You are just jumping more than what you are required to get acceptance from OLF-PP. This very sick.
The doctor from India is an immigrant to another country, either he has to speak English or serve in an ethnic enclave area; whereas a Tigre, Gurage, Wolayta, Afar, Amhara, etc working in Arusi, Shewa, Bale is not an immigrant, he/she is a native Ethiopian. You are just jumping more than what you are required to get acceptance from OLF-PP. This very sick.
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: "ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው የሁለት ሀገር በቀል ቋንቋ ባለቤት እንዲሆን አብዮት መቀጣጠል አለበት!!" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
ሁለት ቋንቋ ለማወቅ " አብዪት" መቀጣጠል የለበትም። እኔ የቋንቋን ማወቅ ጠቃሚነት በደንብ አውቃለሁ። ግን የ ቋንቋ " ፓሊስ" አንተ የምትፈልገውን አውቃለሁ ቢል ግን አልቀበልም። ይሀ መንግስት ሁሉን ያውቃል እብድነት መቆም አለበት። ዛሪ የኢትዮጵያ ህዝብ መሰረታዊ ችግር በቀን ሶስት ግዜ መብላት አለመቻሉ ነው። ዛሪ የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር በ ኑሮ ውድነት ምክንያት ቤተሰብ ለመመስረት አለመቻሉ ነው። ዛሪ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ፍላጎት ሁሉን እኩል የሚዳኝ ህግ በአገሪቱ እንዲኖር መሻት ነው። ሁለት ቋንቋ ማወቅ ዛሪ ለ ኢትዮጵያ ህዝብ አንገብጋቢ ጥያቄ አይደለም። ምናልባትም ትርፍ ነገር ነው።
Re: "ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው የሁለት ሀገር በቀል ቋንቋ ባለቤት እንዲሆን አብዮት መቀጣጠል አለበት!!" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
Under King Haile Selassie's regime amharic used to be mandatory for all Ethiopians. Not only that, it was also that all the other Ethiopian languages mainly the Oromo language have been forbidden to speak, write and manage mother tongue. Why was it NOT unlawful and illegal by then not to practice such blatant discrimination but only now when other languages are NOT being forbidden or discriminated by any means? This is what many people call as double standard vandalism and open narcissistic sick chauvinism.
Last edited by sun on 10 Jan 2023, 20:56, edited 2 times in total.
Re: "ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው የሁለት ሀገር በቀል ቋንቋ ባለቤት እንዲሆን አብዮት መቀጣጠል አለበት!!" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
This is how disgustingly TPLF uninvitedly waging their tails to beg acceptance or dupe agitated OLFs. Language has never been a problem in Ethiopia. It is rather poverty and bad governance that affected the lives of people. When all the misfortunes rained over ordinary Ethiopians, nothing happened to the livelihood of TPLF thugs , because they live far off but they are selling conflict. This is their Petro dollar.
Sam Ebalalehu wrote: ↑10 Jan 2023, 20:46ሁለት ቋንቋ ለማወቅ " አብዪት" መቀጣጠል የለበትም። እኔ የቋንቋን ማወቅ ጠቃሚነት በደንብ አውቃለሁ። ግን የ ቋንቋ " ፓሊስ" አንተ የምትፈልገውን አውቃለሁ ቢል ግን አልቀበልም። ይሀ መንግስት ሁሉን ያውቃል እብድነት መቆም አለበት። ዛሪ የኢትዮጵያ ህዝብ መሰረታዊ ችግር በቀን ሶስት ግዜ መብላት አለመቻሉ ነው። ዛሪ የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር በ ኑሮ ውድነት ምክንያት ቤተሰብ ለመመስረት አለመቻሉ ነው። ዛሪ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ህዝብ ፍላጎት ሁሉን እኩል የሚዳኝ ህግ በአገሪቱ እንዲኖር መሻት ነው። ሁለት ቋንቋ ማወቅ ዛሪ ለ ኢትዮጵያ ህዝብ አንገብጋቢ ጥያቄ አይደለም። ምናልባትም ትርፍ ነገር ነው።
Re: "ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው የሁለት ሀገር በቀል ቋንቋ ባለቤት እንዲሆን አብዮት መቀጣጠል አለበት!!" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
I do not know where you get your ተረትተረት. The fact is Oromo language is weakened today and has lost its flavor and character. There were songs in Oromo, news paper, books in the Emperor and Derg time and everyday people wanted to catch not only some words but learn the language out of curiosity. Unfortunately, today people are avoiding Oromiffa because they are forced unnecessarily. Language and love affair is not mandatory. It is voluntary. OLF is trying to rape people freedom. Why would one be forced in his own native country something that he does not see essential in his everyday life? It is an individual's natural right to learn or not to learn.
sun wrote: ↑10 Jan 2023, 20:51Under King Haile Selassie's regime amharic used to be mandatory for all Ethiopians. Not only it as the all the other languages mainly the Oromo language have been forbidden to speak, write and manage mother tongue. Why was it NOT unlawful and illegal by then but only now when other languages are NOT being forbidden by any means? This is what many people call as double standard vandalism and open narcissistic sick chauvinism.
Re: "ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው የሁለት ሀገር በቀል ቋንቋ ባለቤት እንዲሆን አብዮት መቀጣጠል አለበት!!" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
"Those who make peaceful revolution impossible will make violent revolution inevitable" ~John F. KennedySam Ebalalehu wrote: ↑16 Mar 2022, 10:57It is nonsense. We don’t need a revolution for it. It is advantageous to be able learn more languages. But it is a personal choice. No government could impose what its citizens should learn. I think we have done with communism in which the government knows it all doctrine buried for good.

Re: "ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው የሁለት ሀገር በቀል ቋንቋ ባለቤት እንዲሆን አብዮት መቀጣጠል አለበት!!" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
It is NON wonder if it is ተረትተረት for you because it fits to your world views. But ask any body from among the Oromos and all the non amhrara peoples who have been studying at the HS University and other schools during the king's regime.
So you better stop your ተረትተረት fairy tales but seek facts and evidences. If we are saying that the diverse Ethiopian languages needs to be official languages of each regions in which it is being spoken as a majority language then Amhara language also needs to be confined to the amhara region alone, in theory.
On the contrary, if we are saying that major Ethiopian languages needs to be official languages of the Federal Government and serve all Ethiopians at the federal level equally according to needs then we need more languages as official languages which in fact is a blessing.

Abere wrote: ↑10 Jan 2023, 21:01I do not know where you get your ተረትተረት. The fact is Oromo language is weakened today and has lost its flavor and character. There were songs in Oromo, news paper, books in the Emperor and Derg time and everyday people wanted to catch not only some words but learn the language out of curiosity. Unfortunately, today people are avoiding Oromiffa because they are forced unnecessarily. Language and love affair is not mandatory. It is voluntary. OLF is trying to rape people freedom. Why would one be forced in his own native country something that he does not see essential in his everyday life? It is an individual's natural right to learn or not to learn.
sun wrote: ↑10 Jan 2023, 20:51Under King Haile Selassie's regime amharic used to be mandatory for all Ethiopians. Not only it as the all the other languages mainly the Oromo language have been forbidden to speak, write and manage mother tongue. Why was it NOT unlawful and illegal by then but only now when other languages are NOT being forbidden by any means? This is what many people call as double standard vandalism and open narcissistic sick chauvinism.
Re: "ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው የሁለት ሀገር በቀል ቋንቋ ባለቤት እንዲሆን አብዮት መቀጣጠል አለበት!!" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
ይህን የመሰለ በግድ ውደዱኝ ከወዲሁ ኦሮሞ ያልሆነው ሕዝብ ኦሮሞኛ እንዲጠላ እያደረጉት ነው ። ከዚያ ባለፈ ደሞ እኔ አንድ ኦሮሞ ያልሆነ ሰው በላቲን ቁቤ የሚጽፍ ካለ አቅርቡ ! የለም ! ስለዚህ እነዚህ ጸረ ግዕዝ ጸረ ኢትዮጵያ ተረኞች የራሳቸውን አላማ ከወዲሁ አክስረውታል! ማንም ሰው በግድ ኦሮሞኛ ሊማርም፣ ለክፍል ማለፊያ በወስደውም በሚቀጥለው አመት ይረሳዋል። እኔ ሁለተኛ ደረጃ ፈረንሳይኛ ሶስት አመት ተምሬ እናገረው ነበር ። ከዚያም ቋንቋውን ሳልጠቀመው ዘመናት አለፉ። አሁን ከሞላ ጎደል ረስቼዋለሁ ።
ሌላው የዚህ ሁለት ቋንቋ አብዮት ቅዠት አንድ ግዙፍ ስህተት አዝሏል ። ኢትዮጵያ 85 ብሄረሰብ አሏት! እያንዳንዳቸው የራሳቸው የጎሳ ቋንቋ አላቸው! ያ አንዱ አገር በቀል ቋንቋ ነው ። ሌላው ዛሬ በሞላ ጎደል መላ ኢትዮጵያ የሚናገረው አማርኛ ቋንቋ አለን። ያ ሁለተኛው አገር በቀል ቋንቋ ነው ! በቃ! ለምሳሌ እኔ ቅልጥፍ አድርጌ አፍ የፈታሁበትን ልሳነ ጉራጌ እናገራሉ፣ እጽፋለሁ ውብ በሆነው የግዕዝ አቡጊዳ ፊደል! አማርኛን ካማራዎቹ አብልጬ እቀኝበታለሁ! እገጥምበታለሁ። ግዕዝን አንብቤ ይገባኛል ። እንግሊዝኛዬ ካለም ሕዝብ ጋር ያዋህደኛል ! ገና ለቋንቋ ምርምር እንዲጠቅመኝ አረብኛ እማራለሁ! ነገር ግን የፖለቲካል ኦሮሙማ አጉል ግፊትና ተረኛ ትዕቢት እስከሚቆም ድረስ አንዲት የኦሮምኛ አረፍተ ነገር አልማርም! በቃ!
ሌላው የዚህ ሁለት ቋንቋ አብዮት ቅዠት አንድ ግዙፍ ስህተት አዝሏል ። ኢትዮጵያ 85 ብሄረሰብ አሏት! እያንዳንዳቸው የራሳቸው የጎሳ ቋንቋ አላቸው! ያ አንዱ አገር በቀል ቋንቋ ነው ። ሌላው ዛሬ በሞላ ጎደል መላ ኢትዮጵያ የሚናገረው አማርኛ ቋንቋ አለን። ያ ሁለተኛው አገር በቀል ቋንቋ ነው ! በቃ! ለምሳሌ እኔ ቅልጥፍ አድርጌ አፍ የፈታሁበትን ልሳነ ጉራጌ እናገራሉ፣ እጽፋለሁ ውብ በሆነው የግዕዝ አቡጊዳ ፊደል! አማርኛን ካማራዎቹ አብልጬ እቀኝበታለሁ! እገጥምበታለሁ። ግዕዝን አንብቤ ይገባኛል ። እንግሊዝኛዬ ካለም ሕዝብ ጋር ያዋህደኛል ! ገና ለቋንቋ ምርምር እንዲጠቅመኝ አረብኛ እማራለሁ! ነገር ግን የፖለቲካል ኦሮሙማ አጉል ግፊትና ተረኛ ትዕቢት እስከሚቆም ድረስ አንዲት የኦሮምኛ አረፍተ ነገር አልማርም! በቃ!
Re: "ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው የሁለት ሀገር በቀል ቋንቋ ባለቤት እንዲሆን አብዮት መቀጣጠል አለበት!!" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
Oh my God! the donkey destroyed 50 million Oromos with a single blow by refusing to speak their language. And that is in line with your overblown narcissistic inferiority complex.Horus wrote: ↑10 Jan 2023, 21:51ይህን የመሰለ በግድ ውደዱኝ ከወዲሁ ኦሮሞ ያልሆነው ሕዝብ ኦሮሞኛ እንዲጠላ እያደረጉት ነው ። ከዚያ ባለፈ ደሞ እኔ አንድ ኦሮሞ ያልሆነ ሰው በላቲን ቁቤ የሚጽፍ ካለ አቅርቡ ! የለም ! ስለዚህ እነዚህ ጸረ ግዕዝ ጸረ ኢትዮጵያ ተረኞች የራሳቸውን አላማ ከወዲሁ አክስረውታል! ማንም ሰው በግድ ኦሮሞኛ ሊማርም፣ ለክፍል ማለፊያ በወስደውም በሚቀጥለው አመት ይረሳዋል። እኔ ሁለተኛ ደረጃ ፈረንሳይኛ ሶስት አመት ተምሬ እናገረው ነበር ። ከዚያም ቋንቋውን ሳልጠቀመው ዘመናት አለፉ። አሁን ከሞላ ጎደል ረስቼዋለሁ ።
ሌላው የዚህ ሁለት ቋንቋ አብዮት ቅዠት አንድ ግዙፍ ስህተት አዝሏል ። ኢትዮጵያ 85 ብሄረሰብ አሏት! እያንዳንዳቸው የራሳቸው የጎሳ ቋንቋ አላቸው! ያ አንዱ አገር በቀል ቋንቋ ነው ። ሌላው ዛሬ በሞላ ጎደል መላ ኢትዮጵያ የሚናገረው አማርኛ ቋንቋ አለን። ያ ሁለተኛው አገር በቀል ቋንቋ ነው ! በቃ! ለምሳሌ እኔ ቅልጥፍ አድርጌ አፍ የፈታሁበትን ልሳነ ጉራጌ እናገራሉ፣ እጽፋለሁ ውብ በሆነው የግዕዝ አቡጊዳ ፊደል! አማርኛን ካማራዎቹ አብልጬ እቀኝበታለሁ! እገጥምበታለሁ። ግዕዝን አንብቤ ይገባኛል ። እንግሊዝኛዬ ካለም ሕዝብ ጋር ያዋህደኛል ! ገና ለቋንቋ ምርምር እንዲጠቅመኝ አረብኛ እማራለሁ! ነገር ግን የፖለቲካል ኦሮሙማ አጉል ግፊትና ተረኛ ትዕቢት እስከሚቆም ድረስ አንዲት የኦሮምኛ አረፍተ ነገር አልማርም! በቃ!
Please take free bananas, one for your back hole and the other for your front hole, so that you may calm down and see the positive light at the end of the tunnel of peace.

Last edited by sun on 10 Jan 2023, 22:13, edited 1 time in total.