Amazing: ዲያስፖራዎች ለምን ቦርጫሞች እና ወፋፍራሞች ሆኑ ለሚለው ጥያቄ መልስ ተገኘለት
Posted: 06 Feb 2022, 14:17
ብታምኑም ባታምኑም ፎቶውን መጀመሪያ ሳየው ቡፌው(buffet lunch) ከዚ ሰውየ ላይ የሚነሳ ነበር የመሰለኝ እንጂ አንድ ሰው ለብቻው ይሄንን ሁሉ ይበላል ብዬ በፍፁም አልገመትኩም ::
በቤተ-መንግሥት ለዲያስፖራ ከተዘጋጀው የራት ግብዣ የተወሰደ ፎቶ

በቤተ-መንግሥት ለዲያስፖራ ከተዘጋጀው የራት ግብዣ የተወሰደ ፎቶ
