Page 1 of 1

በዚህ ሳምንት አፋር ነፃ ትወጣለች : አፋር ለምን ተሸነፈ?

Posted: 06 Feb 2022, 13:46
by Abaymado
ዛሬ የአፋር ኃይሎች ብራሌን ተቆጣጥረዋል::በአየር ኃይል እየተደገፉ ማለት ነው::

በዚህ ሳምንት የአየር ሽፋን እስካገኙ ድረስ አፋር ነፃ ትወጣለች ወያኔም ለቅሶውን ይቀጥላል::


ግን ለምን አፋር ተሸነፈ?

ከዚህ በፊት አፋርን ጀግና አማራን ፈሪ አርገው የሳሉ ብዙ ነበሩ አሁን ዝምታን መርጠዋል:: ምክንያቱ ፀባችው ከአማራ ጋር ስለሆነ እና አማራን ቅስም መስበር ስለሚፈልጉ ነው::

ብዙ ግዜ ደግመን እንዳልኩት ይህ የጀግንነት እና የፈሪነት ጉዳይ ሳይሆን: ወያኔ ዘመናዊ መሳሪያን በመታጠቁ እና አማራ ላይ ሲተኩስ በመሆኑ እና አማራ ደሞ ከ AK 47 በስተቀር ምንም የሌለው ስለነበር ነው:: ይህን ብንልም ማንም አላመነንም:: አሁን አፋር ላይ ያ ችግር መጣ::

ወያኔ የያዘው መሳርያ እና አፋሮች የያዙት አይመጣጠንም : ለዚህ ነው ሽንፈት የመጣው::

ወደ ዋና ጉዳይ ስንገባ:
የአማራ ክልልም ፋኖን ጨምሮ መንግስት ያለ የሌለ ኃይሉን በማሰለፍ የአፋርን ስቃይ መቀነስ አለበት