Page 1 of 1

ሙስና የምትባለውን ቃል ኣልወዳትም ! It makes ugly things look less ugly!!

Posted: 06 Feb 2022, 08:40
by Abe Abraham
በመስሪያ-ቤቱ ሙስና ኣለ !!
እኔም በቤቴ ሙስና ኣለኝ !
ትልቅ ነው ወይስ ትንሽ ?
ትልቅ : ስጋም ይበላል !
ውሻ ነው መሰለኝ !!


I prefer direct and clear words. ሌብነትና ማጭበርበር ( the most beautiful and expressive Amhara word, no English equivalent which rival its versatility ) ከሆኑ ሙስና ብለህ ስትጠራቸው ሁለቱ ቃላቶችን እንደ በሙስና የሚባል ኣንሶላ የሸፈንቻቸው ይመስላል ።