በአንድነት ፓርክ በተደረገው አስገራሚ የአቢይ ፓርቲ ፌሽታ ላይ አዳነች አቤቤ አልነበረችም! ለምን?
የሷ ስራ አቢይ የሚገነባውን ማፍረስ ይሆን? ወይስ ትንሽ ግምገማ ላይ ተደርጋ?
-
EwnetYashenifal
- Member
- Posts: 1701
- Joined: 30 Jul 2014, 12:46
Re: በአንድነት ፓርክ በተደረገው አስገራሚ የአቢይ ፓርቲ ፌሽታ ላይ አዳነች አቤቤ አልነበረችም! ለምን?
ትክክል ነው፤ ዛሬ ደግሜ አየኋት ፣ እንግዶቹን በመቀበል ፕሮሚናንት ሚና ይኖራታል ብዬ ስለጠበቁ ነው ያላየኋት ፣ ያዲስ አበባ እመቤት ስለሆነች አስቤ ነበር! ይልቅስ ጥሩ ነገር አቤቤ ከጳጳሱ ቢሮ ሄዳ ስለ መስቀል አደባባይ መነጋገሯ ነው ።EwnetYashenifal wrote: ↑06 Feb 2022, 13:15______________________________________________________________________________________________________________________
አዳነች አቤቤ ነበረች። ያውም ከኦነጉ መሪ (ዳውድ ኢብሳ ሳይሆን)ጋር በአንድ ጠረጴዛ ቁጭ ብላ ነበር። አላየሃትም?