Page 1 of 1

ወያኔ የድሮን መግዣ ገንዘብ በነፍስ-ወከፍ 10 000 ብር አውጡ እያለች የአላማጣ እና ኮረም አማራዎችን እያሰቃየች ነው። የጨረታ ማስታወቂያ አውጥታለች ማለት ነው?

Posted: 05 Feb 2022, 17:33
by Abere
ወያኔ የድሮን መግዣ ገንዘብ በነፍስ-ወከፍ 10 000 ብር አውጡ እያለች የአላማጣ እና ኮረም አማራዎችን እያሰቃየች ነው። የጨረታ ማስታወቂያ አውጥታለች ማለት ነው? ወይ ዴዴቢት የማትመኘው እኮ የለም። ለነገሩ ሚሳይል ሰርቃ ታጥቃ በቆሎ ስትጠብስ ነበርች እኮ ምን ይደንቃል ድሮን ብትመኝ። በፈረንጅ አገር ድሮን ሰፈር ለሰፈር እቃ ያመላልስ የለም ወይ? ይኸ የዐባይ ትግራይ ህልም እኮ እንቅልፍ ነሳቸው - ትግሬዎችን። የኮረም እና ራያ አማራዎች ታዲያ ምን ዕዳቸው ነው የሚጨፈጨፉበትን ድሮን መግዣ በሌለ ገንዘብ ቅል አንገት ገብተው የሚከፍሉት። አሻፈረኝ ያሉ የኮረም እና አላማጣ ፋኖዎች ወያኔን እያስጨነቋት ነው። ብቻ ቀኗን ጠብቃ ተገርፋ ተለቅማ ትወጣለች።

Re: ወያኔ የድሮን መግዣ ገንዘብ በነፍስ-ወከፍ 10 000 ብር አውጡ እያለች የአላማጣ እና ኮረም አማራዎችን እያሰቃየች ነው። የጨረታ ማስታወቂያ አውጥታለች ማለት ነው?

Posted: 06 Feb 2022, 00:09
by kibramlak
ሴረኛው ግራኝ አህመድ አሊ እንዲደራጁ በሰጣቸው እድል መሰረት ይህን ቢመኙ እና ምናልባትም ተሳክቶላቸው ማግኘት ቢችሉ አይደንቅም፣፣ ግዜው በረዘመ ቁጥር የማግኘት እድላቸው እየጨመረ ይሄዳል

Abere wrote:
05 Feb 2022, 17:33