Re: SECRET REVEALED: የከረዩ አባ ገዳዎች ለምን ተገደሉ? ገዳዩና አስገዳዩስ ማነዉ? ዋና ተጠያቂዎች:አብይ,ሽመልስ, ኮሚሽነር ደቻሳ,ኮሚሽነር አራርሳ መርዳሳ፣ ኮማንደር በቀለ,ፀጥ
Posted: 05 Feb 2022, 08:30
የዚህን ክስተት አጥንት ትክክለኛ አወቃቀር ለማግኘት ልምድ ያለው ጣት ብቻ ነው የሚጠይቀው። ከዛም የአቶ ጃዋር መሐመድን ጐፈሬ በዝምታና በጥንቃቄ መጓንጓን። ያኔ፦ የንሥር አይን ያለው ... የሹርባውን ጥልፍ (pattern) በማንበብ ታሪኩን በቀላሉ ይረዳል።