Page 1 of 1

ቆዳ እና ቁመና

Posted: 05 Feb 2022, 03:09
by Naga Tuma
ኣንድ የኣሌክ ዌክ ቁመና ፎቶ ያየሁ ቀን ምን ያህል ወልጋዳ እንደሆንኩ ታዘብኩ። የተያያዘዉ ገጽ ዉስጥ ፀጉሯ ቁጥርጥር ሆኖ የሚታያዉ ፎቶ ነዉ።

https://www.imgmodels.com/get-scouted/u ... n/alek-wek

ዛሬ ደግሞ የኣሌክ ዌክን ቁመና ከቻርለስ ዳርዊን ቁመና ጋር ማወዳደር ኣሰብኩ። ኣንድ ፎቶዉ የተያያዘዉ ግጽ ዉስጥ ይታያል።

https://www.newyorker.com/humor/daily-s ... win-a-life

እስቲ ከሁለቱ ማን ነዉ የበለጠ ወጥ ወይም ወልጋዳ ቁመና ያለዉ? ሁለቱንም ፎቶዎች እዚህ ላይ ማሳየት ኣልቻልኩም።