Page 1 of 1

የአዲስ አበባ ልጆች "ብሔር ሳይኖራቸው"፤ የአፋር መሬት ወደ ወሎ ይመለስ ሳይሉ ወልቃይት የአማራ እንዲሉ፤ ፋኖ እንዲደግፉ፤ አብን አባል እንዲሆኑ የሚያደርጋቸው አስማት ምን ይኾን?

Posted: 03 Feb 2022, 20:27
by sarcasm

Re: የአዲስ አበባ ልጆች "ብሔር ሳይኖራቸው"፤ የአፋር መሬት ወደ ወሎ ይመለስ ሳይሉ ወልቃይት የአማራ እንዲሉ፤ ፋኖ እንዲደግፉ፤ አብን አባል እንዲሆኑ የሚያደርጋቸው አስማት ምን ይኾን?

Posted: 03 Feb 2022, 21:47
by Dawi
sar,

የአፋር የበላይነት በሚሊተሪ፣ በኤኮኖሚ፣ ኢትዮጵያ ላይ ከተዘረፈጠ፣ ሲባረር ካለቀሰ፣ ልገንጠል ካለ፣ የውሸት ምርጫ ካካሄደ፣ አዲሳቤዎች "ባልደራስ" ተሰብስበን የወሎ "አፋር" ይመለስልን ጥያቄ ጉዳይ እንመለከተዋለን። እሺ?

ሕውሐት ኢትዮጵያን ወደብ አልባ ማድረጉ ሳያንሰው፣ ታላቋ ትግራይን በኛና በኤርትራ ትከሻ ላይ ሊመሰርት ይዳዳዋል :: ጥጋብ!

ወልቃይት የአማራ ነው ሃቅም ነው።

Free Tamerat Negera!

sarcasm wrote:
03 Feb 2022, 20:27

Re: የአዲስ አበባ ልጆች "ብሔር ሳይኖራቸው"፤ የአፋር መሬት ወደ ወሎ ይመለስ ሳይሉ ወልቃይት የአማራ እንዲሉ፤ ፋኖ እንዲደግፉ፤ አብን አባል እንዲሆኑ የሚያደርጋቸው አስማት ምን ይኾን?

Posted: 03 Feb 2022, 22:07
by sarcasm
Dawi wrote:
03 Feb 2022, 21:47

ሕውሐት ኢትዮጵያን ወደብ አልባ ማድረጉ ሳያንሰው፣
"ኢትዮጵያ ወደብ ያጣችው አሁን ነው ወይ? አገር በመክዳት የምትከሱ ከሆነ፤ ለምን ምኒልክን አትከሱም? ኤርትራን የጣልያን አካል እንድትሆን የፈረሙት ምኒልክ ናቸው።" ሬድዋን ሁሴን

ሚስትህ ፈረመህ ከፈታሃት በኋላ . . . . . የለም

ለማንኛውም፤ ኣለባቸው ነው ወይስ ልመንህ ፤ "እኔ ተውኩሽ እንጂ ማናባቱ ቀማኝ ያለው?"

Please wait, video is loading...

Re: የአዲስ አበባ ልጆች "ብሔር ሳይኖራቸው"፤ የአፋር መሬት ወደ ወሎ ይመለስ ሳይሉ ወልቃይት የአማራ እንዲሉ፤ ፋኖ እንዲደግፉ፤ አብን አባል እንዲሆኑ የሚያደርጋቸው አስማት ምን ይኾን?

Posted: 03 Feb 2022, 23:17
by Dawi
sarcasm wrote:
03 Feb 2022, 22:07
Dawi wrote:
03 Feb 2022, 21:47

ሕውሐት ኢትዮጵያን ወደብ አልባ ማድረጉ ሳያንሰው፣
"ኢትዮጵያ ወደብ ያጣችው አሁን ነው ወይ? አገር በመክዳት የምትከሱ ከሆነ፤ ለምን ምኒልክን አትከሱም? ኤርትራን የጣልያን አካል እንድትሆን የፈረሙት ምኒልክ ናቸው።" ሬድዋን ሁሴን

ሚስትህ ፈረመህ ከፈታሃት በኋላ . . . . . የለም
የድሮውንማ ትተን ከኤርትራ ጋር ትብብር ይዘናል፤ አሁን የምናወራው ስለ ኤኮኖሚክ ኢንተግሬሺን ነው፣ ሕወሐትም ጦሯን ፈታ ብትቀላቀል ያዋጣታል።

Re: የአዲስ አበባ ልጆች "ብሔር ሳይኖራቸው"፤ የአፋር መሬት ወደ ወሎ ይመለስ ሳይሉ ወልቃይት የአማራ እንዲሉ፤ ፋኖ እንዲደግፉ፤ አብን አባል እንዲሆኑ የሚያደርጋቸው አስማት ምን ይኾን?

Posted: 03 Feb 2022, 23:24
by Sam Ebalalehu
Eden the most honest paragraph that Tamrat has ever written which you tried to make your partisan politics out of it is not working. The real sentence you should have made was how Addis Abebeans without their consent were forced to live by the rules of a gang of tribal cadres and politicians. And you should have felt sorry for them. But you have no soul for it like your uncles.

Re: የአዲስ አበባ ልጆች "ብሔር ሳይኖራቸው"፤ የአፋር መሬት ወደ ወሎ ይመለስ ሳይሉ ወልቃይት የአማራ እንዲሉ፤ ፋኖ እንዲደግፉ፤ አብን አባል እንዲሆኑ የሚያደርጋቸው አስማት ምን ይኾን?

Posted: 07 Feb 2022, 08:52
by sarcasm
"ሁሉም በየብሄሩ ሲደራጅ የአዲስ አበባ ነዋሪ ግን ብሄር የለውም። ስለዚህ ብሄር ለሌላቸው የአዲስ አበባ ልጆች ድምጽ ለመሆን ነው የተደራጀነው" ብሎ በምርጫ ቦርድ የተመዘገበው ባልደራስ ፓርቲ፣ እንደዚህ በፍጥነት ጭምብሉን መግለጡ መልካም ነገር ነው

እኔ እንኳን ተስፋ ከቆረጥኩ ቆይቻለሁ። እንደምታስታውሱት የፓርቲው አመራሮች ከእስር እንደተፈቱ በቀጥታ የተገናኙት ከአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጋር አልነበረም። ከዛ ይልቅ የአዲስ አበባ የነዋሪነት መታወቂያ የሌለውን "አርበኛ" መሳፍንት ጋር ነው ሄደው የተለጠፉት። እግዚአብሄር ያሳያችሁ፣ መሳፍንት እኮ አይደለም የአዲስ አበባ፣ የጎንደር ከተማ መታወቂያ እንኳን የለውም፣ የ"ዳባት ወረዳ" ነዋሪ ነው። በሌላ አነጋገር ሰ*ጤ ነው ማለት ነው 😁

https://www.facebook.com/dawitawramba/p ... 9591371862