Page 1 of 1
900,000 ትግራይ የሞት ጅምላ መርዶ በወረዳ ነፍስ-ወከፍ 36,000 ሙታን ሲሆኑ በቀበሌ ደግሞ እጅግ የከፋ ነው - ትግራይ 25 ወረዳዎች አሏት - ወደ አማራ የተጠቃለሉትን ሳይጨምር።
Posted: 03 Feb 2022, 13:32
by Abere
900,000 ትግራይ የሞት ጅምላ መርዶ በወረዳ ነፍስ-ወከፍ 36,000 ሙታን ሲሆኑ በቀበሌ ደግሞ እጅግ የከፋ ነው - ትግራይ የገጠር 25 ወረዳዎች አሏት - ወደ አማራ የተጠቃለሉትን ሳይጨምር። አንድ ወረዳ በአማካኝ 15 ቀበሌዎች ቢኖሩት፤ በቀበሌ ደግሞ 2,400 የሙታኖች ቤተሰብ የጅምላ መርዶው ደርሷቸዋል። ሂሳቡ ከዚህ ላይ ነው - በአንድ ቀበሌ 2,400 ሰው ቢሞት ለመሆኑ ምን የቀረ አለ ሊያስብል ይችላል። ወያኔ የትግራይን ህዝብ ያስጨረሰ ወንጀለኛ ስለሆነ ፤ ይህን ወንጀለኛ ለፍርድ የሚያቀርብ እንጅ የሚደራደር ሃይል ታሪካዊ ይትግራይ ህዝብ ጥላት ነው። የትግራይን ህዝብ ደም በወያኔ ላይ ነው መበቀል ኢትዮጵያ ያለባት።
Re: 900,000 ትግራይ የሞት ጅምላ መርዶ በወረዳ ነፍስ-ወከፍ 36,000 ሙታን ሲሆኑ በቀበሌ ደግሞ እጅግ የከፋ ነው - ትግራይ 25 ወረዳዎች አሏት - ወደ አማራ የተጠቃለሉትን ሳይጨ
Posted: 03 Feb 2022, 17:14
by Abere
የትግራይ እናቶችን እንባ እንደት እናድርቀው? የአጋም እሾህ የሆነው ትህነግ መኸላቸ እስካለ ድረስ የትግራይ ለቅሶ አይቆምም። ልጆቻቸውን ልቅም አድርጎ ጨርሶ፥ብዙ ቤተሰቦችን ባዶ አድርጓል። ከሞት የተረፉትም አካለስንኩላን ሁነዋል። ይህ ህዝብ የንቃተ-ህሌና እና ስነ-ዜጋ ቅስቀሳ እና አስተምሮ እንዳይደርሰው አንድም የኢትዮጵያ መንግስት ከነፍሰ ገዳዩ ጋር አብሮ ዶላች ነው፥ሁለትም ለውጭ መንግስታት ቁማር መጫዎች ሁኖ ተይዞ እውነቱን እንደት እና በነማን አማካኝነት ይስማ? መገናኛ ብዙሃኑን የይዙት እራሳቸው ወያኔዎች፥ ወይም በምዕራብ አለም የሚኖሩ ሞልቃቃ የወያኔ ልጆች እና የጭን ገረዶች ናቸው። ሆዱን እራብ እየቆፈረው በባዶ እግሩ ግን እየሄደ አፋር እና አማራ ምድር የሚረግፈው ግን የድሃ እና ማሃይም ትግሬ ልጅ ነው። ይህን ዕልቂት ማን ያቁመው? ህዝቡን ያስጨረሱት ቱባ ወያኔዎች እንደት ሁነው ለፍርድ ይቅረቡ? የ900,000 ሙታን ደም በእጁ የያዘው ወያኔ ዕጣ ምን መሆን አለበት?መጭው ክረምት ሊገባ ሩብ ዓመት (4 ወር) ይቀራል። ይህ ጁንታ እየተባለ የሚንቆለጳጰሰው የሞት መልዓክ በአፋጣኝ ወይ ምላጭ የሚስብበት እጁ የሚቆረጥበት ወይም ቢያንስ በገጸ-በረከት ከተሰጠችው መቀሌ ተፈናቅሎ በኢምንትነት ዋሻ ካልተቀበረ የበለጠ ዕልቂት እና ድቀት መጭውን ክረምት ተከትሎ ይመጣል። ይህን ለመተንበይ የ40 አመት የውትድርና የስራ ልምድ አይጠይቅም።
መንግስት ተብየው ተጠምዶ ያለው በወሬ እና ሴራ ስራ ላይ ነው። አገራዊ መግባባት የሚባል የቡና ወሬ ህዝብ በማዘናጋት ጊዜ መጨረሻ፤ ክረምት ሲመጣ እንደ ሰንፍ ሰው ቤት ዙሪያውን ሊያፈስ እና ኑ እፈሱኝ በቁና ለማለት ነው። ይህ ጉዳይ ከማንም በላይ የትግራይ ህዝብ ነቅቶ በወያኔ ላይ እርምጃ የሚወስድበት እንድሁም ሌላ የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ አማራ እና አፋር ብልጽግና የሚባለው መንግስ የጅል ቁማር እየተጫወተበት ያለ እና በከንቱ ህይወት እና የምርት ጊዜውን እያበላሸ ያለመሆኑን ብመገንዘብ ጦርነቱን በመንግስት ሳይሆን በእራሱ ጊዜ ሰለዳ ድል ማድረግ ይገባዋል።