Page 1 of 1

ለአማራ፥ሕዝብ፥ ኢሳያስና፥ደጋፊዎቹ፥የአማራ፥ ሊሂቃን፥የሰጡት፥አጀንዳዎች!

Posted: 03 Feb 2022, 04:02
by Axumezana
- ወያኔን፥ እንደጭራቅ፥ስሎ፥ መጥፋት፥አለበት
- ወልቃይትና፥ራያ( ለምን መተከል ከጎጃም፥ለቤንሻንጉል የተሰጠ፥፥ሸዋ ለኦሮምያ የተሰጠ፥ ፥ ውሎ፥ለአፋር፥የተሰጠ፥መሬት) አይነሳም??
- ትግራይ፥ ገብቶ፥ ወያኔን፥ ማጥፋት፥መበቀል

የአማራ፥አንገብጋቢ፥ ጥያቄዎች
- ስላምና፥ እርቅ
- መልሶ፥ማቋቋም
- ፍትህና፥መልካም፥አስተዳደር
- ነፃ፥ ፖለቲካ
- ኢኮነሚና፥የስራ፥እድል
- ሞትና፥መፊናቀል
- ፋኖ፥ እንዴት፥ ይደራጅ

Re: ለአማራ፥ሕዝብ፥ ኢሳያስና፥ደጋፊዎቹ፥የአማራ፥ ሊሂቃን፥የሰጡት፥አጀንዳዎች!

Posted: 03 Feb 2022, 04:48
by Noble Amhara
U think u own fano now?? Kkkkk anbeta bela ye keyboard jegna