Page 1 of 1

የቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አዲስ መዝሙር - New song by first lady Zinash Tayachew

Posted: 02 Feb 2022, 22:09
by temari

Re: የቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አዲስ መዝሙር - New song by first lady Zinash Tayachew

Posted: 02 Feb 2022, 23:23
by Horus
temari,
ቀዳማዊት እመቤት ቆንጆ ድምጻዊት ለመሆኗ ጥርጥር የለውም። የራሷን ነጻ ሙያ ፈጥራ በድምጻዊት አርቲስትነት ብትታወቅ አያስገርምም። ግን #nomore #በቃ ንቅናቄን ከእግዚአብሄርና ከሃይማኖት አያይዛ መቀኘቷ ለባሏ ፖለቲካ የሚያበረክተው ጥቅምና የሚያስከትለው ችግር ወደ ፊት ይታያል። መዝሙሩ በግልጽ በአሜሪካ ሽንፈት ላይ የዘረፈችው ዜማዊ ቅኔ መወድስ ነው!