Page 1 of 1

Re: VIDEO: HEARD WHAT THE LANGUAGE OF THE PROUDLY CUSHITIC QIMANTS/AGEWS SOUNDS LIKE?LISTEN IT FROM THIS HANDSOME YOUNG

Posted: 02 Feb 2022, 23:38
by Dawi


Listen to her interview in the following:



ግን ትጝርኛ አልተናገረችም፣ :P የትጝሬ "፳፯ ዓመት" "ሞጋሳ" ነበረች ለማለት ነው ? አልገባኝም ።

ኣምሓርኛ ተናጋሪዋ ወጣት አለባበሷ፣ ባህሏ፣ ገንዘብ ካመጣላት ይመቻት፣

ያላለችውን ያልሆነችውን በመጨመር ለምን ተመቀኛችሗት? :mrgreen:

ዘመዶችዋ በአምሓርኛ ሲዘፍኑ ይታያሉ

BTW, አምሓራ ፈረስ አይጋልብም? ምጥ ለናቷ!

yaballo wrote:
02 Feb 2022, 19:18
VIDEO: HAVE YOU EVER HEARD WHAT THE LANGUAGE OF THE PROUDLY CUSHITIC QIMANTS/AGEWS SOUNDS LIKE? LISTEN IT FROM THIS HANDSOME LADY