Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Dawi
- Member
- Posts: 4311
- Joined: 30 Aug 2016, 03:47
Post
by Dawi » 02 Feb 2022, 23:38
Listen to her interview in the following:
ግን ትጝርኛ አልተናገረችም፣
የትጝሬ "፳፯ ዓመት" "ሞጋሳ" ነበረች ለማለት ነው ? አልገባኝም ።
ኣምሓርኛ ተናጋሪዋ ወጣት አለባበሷ፣ ባህሏ፣ ገንዘብ ካመጣላት ይመቻት፣
ያላለችውን ያልሆነችውን በመጨመር ለምን ተመቀኛችሗት?
ዘመዶችዋ በአምሓርኛ ሲዘፍኑ ይታያሉ
BTW, አምሓራ ፈረስ አይጋልብም? ምጥ ለናቷ!
yaballo wrote: ↑02 Feb 2022, 19:18
VIDEO:
HAVE YOU EVER HEARD WHAT THE LANGUAGE OF THE PROUDLY CUSHITIC QIMANTS/AGEWS SOUNDS LIKE? LISTEN IT FROM THIS HANDSOME LADY