Page 1 of 1

በጦርነቱ ምክንያት የአማራ ክልል ገበሬ ሳያርስ በመክረሙ በአገሪቱ በተለይም በኦሮሚያ እና ደቡብ ክልል የእህል እጥረት ገበያ ላይ ገጥሟል።

Posted: 02 Feb 2022, 17:25
by Abere
በጦርነቱ ምክንያት የአማራ ክልል ገበሬ ሳያርስ በመክረሙ በአገሪቱ በተለይም በኦሮሚያ እና ደቡብ ክልል የእህል እጥረት ገበያ ላይ ገጥሟል። የብልጽግና መንግስት ትግሬ ይረስ አማራ ይታመስ በሚል የተንሸዋረረ እርምጃ የእህል ጎተራ /grain basket/ የሆነውን የአማራ ክልል የጦር ቀጠና አድርጎ በመክረሙ በርካታ የአገሪቱ ክፍሎች ከአማራ ክፍል እህል አቅርቦት በመቀነሱ የምግብ እጥረት ችግር ላይ እየወደቁ መሆናቸው ይነገራል።