Page 1 of 1

ዓለም እብድ ነው --- ለምን ደብረፅዮን፥ምግበን፥ጻድቃንን፥ጌታቸው ረዳን፥ ወዘተ እጃቸውን ይዞ ለፍርድ አያቀርብም ፤ የእሬሳ ቁልል ከመቁጠር?

Posted: 01 Feb 2022, 16:23
by Abere
ዓለም እብድ ነው --- ለምን ደብረፅዮን፥ምግበን፥ጻድቃንን፥ጌታቸው ረዳን፥ ወዘተ እጃቸውን ይዞ ለፍርድ አያቀርብም ፤ የእሬሳ ቁልል ከመቁጠር?ሆዳችን እንደት አድርጎ ይዘን እነኝህ ሰው አስጨራሾች ቁጭ ብለው? የትግሬን ሞት ለመበቀል እኔ መጀመሪያ የምወስደው የትህነግ ነፍሰ በላዎችን ነው። ከዚያ በመቀጠል ኦሮሙማ ሴረኞችን።