መንግስታዊ የዘር ማጥፋት ወንጀል
Posted: 01 Feb 2022, 16:03
መንግስታዊ የዘር ማጥፋት ወንጀል
የትግራይ ተወላጆች በመሆናቸው ብቻ ከአዲስ አበባና የተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ታፍሰው ወደ ሚዛን አማን ማጎሪያ ተወስደው ከነበሩት ተጋሩ እስረኞች ውስጥ፤ 1 ሺ 281 ዛሬ ከሌሊቱ 9 ሰዓት ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ ተመልሰው አባ ሳሙኤል ወደ ተባለው ማጎሪያ ገብተዋል::
እነዚህ ታሳሪዎች በረሃብና በደረሰባቸው እንግልትና ግፍ ምክንያት ከሰውነት ውጭ ሆነው፤ መንቀሳቀስ ካለመቻላቸውም ምግብና ውሃ በጉሮሮኣቸው መውረድ አይችልም:: መንቀሳቀስ ባለመቻላቸው ከ80 አውቶቡሶች አውርዶ ወደ አባ ሳሙኤል ማጎሪያ ለማስገባት ከሌሊቱ 9:00 የጀመረ ቀኑን ሙሉ እስከ ምሽት ድረስ ነው የወሰደባቸው::
አፅማቸው ብቻ የቀረው እነዚህ እስረኞች፤ ጉሉኮስና ሌላ አስቸኳይ የሕክምና እርዳታ እንዳያገኙም፤ "የበላይ አልፈቀደም" ተብሎ ተከልክለዋል:: ከእነዚህ ታሳሪዎች ለማረጋገጥ እንደተቻለው ሌሎች 12 ታሳሪዎች ሚዛን ቴፒ ላይ እንደተገደሉ ነው::

Please wait, video is loading...