Page 1 of 1

Maryam Al-Sadiq: The military listens to Israel's advice and works with its advice in dealing with the Sudanese (video)

Posted: 01 Feb 2022, 11:39
by Abe Abraham
  • Maryam Al-Sadiq: The military listens to Israel's advice and works with its advice in dealing with the Sudanese (video)



Re: Maryam Al-Sadiq: The military listens to Israel's advice and works with its advice in dealing with the Sudanese (vid

Posted: 01 Feb 2022, 12:11
by Abe Abraham
  • መርየም ኣል-ሳዲግ ኣል-ማህዲ ( የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ነበር ) ፥ የኣለም ማህበረ-ሰብ እንደ ኣመቻቾች ( ፋሲሊቴተርስ ) ሆነው ሲቀርቡ - ያለውን ችግር ለመፍታት - ሌሎች እንደ እስራኤል የመሰሉት ኣማካሪዎች ሆነው ይሰራሉ ። ሱዳንን ይመሩ ያሉት ሰዎች ህዝባቸውን እንዴት እንደሚይዙ ኣቅጣጫ በመሰጥ ። ( ጋዜጠኛ ፥ የእስራኤል እጅ ኣለ ማለትሽ ነው? ) ያው በሚድያ የምንሰማውና የምናየው ነው ። ከዚያ ባሻገር የውጭ ሃይሎች ወደ ሱዳን ከመምጣታቸው በፊት ወደ ኣንዳንድ ኣገሮች ይሄዳሉ ። ይህ የሚያሳየው የሱዳን መንግስት በየውጭ ሃይሎች እንደሚገዛ ነው -- ያሉትን ይፈጽማል ። ( ሱዳን የእስራኤል የጭን ገረድ!!! :lol: )


--------------

  • የኣለም ምህበረ-ሰብ ሲባል የጎመንና የድንች ማህበረ-ሰብ ማለት ነው ። ትርጉም የሌለው በነጮች የሚገዛ ማለት ነው።

Re: Maryam Al-Sadiq: The military listens to Israel's advice and works with its advice in dealing with the Sudanese (vid

Posted: 01 Feb 2022, 12:49
by tarik
Abe Abraham wrote:
01 Feb 2022, 11:39
  • Maryam Al-Sadiq: The military listens to Israel's advice and works with its advice in dealing with the Sudanese (video)


This lying b!tch just like her father Sadiq almahdi lies 2 much. This liar is part of z liar Alburhan cabinet and as such she is a slave of Zionist fake jew Israel policy in Sudan. I never trusted any sudanese leadership started from abud all z way 2 alabaster. Just like Terrorist-Tplf adwan leaders Sudan leaders say something and do something else