Re: ሁለቱ ግዙፍ ወሳኝ የኢትዮጵያ ጠላቶች ፤ ድህነት እና ትራማ
እስቲ እነዚህን 11 የዘመናት ትራማ ታሪኮች ይህ ሳይኪያትሪስት ከሚለው ጋር አጋጥሙት ፣ ይህን ስንል የገልሰቦች ትራማ ሳናነሳ ነው !
ይህ ለገና ፖስት ያደረኩት ነበር !
ገና የብርሃን መወለድ ነው።
ብርሃን እውቀት ነው።
እውቀት እውነትን ከዉሸት የመለየት ብቃትና ስጦታ ነው።
ስህተት ማለት አንድ የያዝነው እውነት (እምነት) ዉሸት ሆኖ ሲገኝ ነው።
ለምሳሌ የብሄር ጥያቄ እንደ እውነት ያመንነው ዉሸት ነው ።
የብሄር ጥያቄ ዉሸት ነው። የብሄር ጥያቄ የሚባል እውነት የለም ። ይህን ዉሸት ነው ዛሬ በአዲስ ብርሃን፣ በአዲስ እውቀት መታረም ያለበት ግዙፍ፣ እጅግ ግዙፍ የርዕዮት፣ የሃሳብ፣ የእምነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ቀውስ!
ይህ ጉዳይ አንድ የዶክቶራል ዲሰርቴሽን ሳይሆን አስር መጻህፍት ይወጣዋል። ለምሳሌ ...
(1) በትግሬ የመጀምሪያው ወያነ አመጽ ስንት ትግሬ ሞተ? ስንት ንብረት ወደመ? ያ ሁሉ ህይወት፣ እውቀት፣ ጉልበትና ሃብት እድገት ላይ ቢውል ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
(2) በመንግስቱ ነዋይ መፈንቅለ መንግስት ስንት አዋቂ፣ ምሁርና ወታደር ሞተ? ስንት ንብረት ወደመ? ያ ሁሉ ህይወት፣ እውቀት፣ ጉልበትና ሃብት እድገት ላይ ቢውል ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
(3) በሁለቱ የሱማሌ ጦርነቶች ስንት ሞተ? ስንት ንብረት ወደመ? ያ ሁሉ ህይወት፣ እውቀት፣ ጉልበትና ሃብት እድገት ላይ ቢውል ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
(4) ለ30 አመት በተካሄደው የኤርትራ ነጻነት ጦርነት ስንት ሰው፣ ስንት ምሁር ሞተ? ስንት ንብረት ወደመ? ያ ሁሉ ህይወት፣ እውቀት፣ ጉልበትና ሃብት እድገት ላይ ቢውል ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
(5) ከሜጫ ቱለማ ማህበር እስከ ዋቆ ጎቱ እስከ ኦነግና ቄሮ ስንት ስንት ወጣት፣ ስንት አዋቂ፣ ስንት ምሁር ሞተ? ስንት ንብረት ወደመ? ያ ሁሉ ህይወት፣ እውቀት፣ ጉልበትና ሃብት እድገት ላይ ቢውል ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
(6) ከየካቲት አብዮት እስከ ደርግ መፍረስ ስንት ብርቅዬ የኢትዮጵያ ወጣት፣ ልሂቅ፣ ምሁር፣ መሪ ሞተ፣ ስንት ንብረት ወደመ? ያ ሁሉ ህይወት፣ እውቀት፣ ጉልበትና ሃብት እድገት ላይ ቢውል ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
(7) ከ1975 እስከ ዛሬ 2022 በትግሬ በቀጠለው አላማ ቢስ ጦርነት ስንት ወጣት፣ ወንድ ሴት፣ ምሁር፣ ጨዋ ሞተ? ስንት ንብረት ወደመ? ያ ሁሉ ህይወት፣ እውቀት፣ ጉልበትና ሃብት እድገት ላይ ቢውል ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
(8) በባድመ ጦርነት ስንት ሰው ሞተ? ስንት ንብረት ወደመ? ያ ሁሉ ህይወት፣ እውቀት፣ ጉልበትና ሃብት እድገት ላይ ቢውል ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
(9) የትግሬ የዘር አገዛዝ ስልጣን ከያዘበት 1990 እስከ ዛሬ 2022 ድረስ በመላ ኢትዮጵያ በጎሳ፣ በክልል፣ በዘር፣ በቋንቋ ሳቢያ ስንት ሚሊዮን ሕዝብ ተፈናቀለ፣ ተሰደደ፣ ተበተነ፣ ደሀየ፣ ሞተ? ስንት ንብረት ወደመ? ያ ሁሉ ህይወት፣ እውቀት፣ ጉልበትና ሃብት እድገት ላይ ቢውል ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
(10) ከ1960ው የመንግስቱ ነዋይ መፈንቅል ጀምሮ እስከ አሁኑ 2022 ቅጽበት ድረስ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊ ተሰደደ፣ በረሃ በላው፣ ዉሃ በላው፣ በሽፍታ ተገደለ፣ አካሉ ተሸጠ፣ ስንት ወጣት ሴት በስደት ተደፈረች፣ ሞተች፣ ሞተ? ስንት ንብረት ወደመ? ያ ሁሉ ህይወት፣ እውቀት፣ ጉልበትና ሃብት እድገት ላይ ቢውል ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
(11) ከ1960 እስከ ዛሬ 2022 ድረስ ኢትዮጵያ ስንት መቶ ሺ ምናልባት ሚሊዮን የተማረ፣ የሰለጠነ የሰው ሃይሏ ወደ ውጭ ፈልሶ በአንጎል ሽሽት (ብሬይን ድሬይን) ተበላ? ያ ሁሉ እውቀትና ክህሎት ኢትዮጵያ ላለፉት 60 አመት ተጠቅማ ቢሆን ዛሬ ምን እንደርስ ነበር?
እነዚህና መሰል እንቅልፍ ነሺ ጥያቂዎችን የማያነሳ የዚህ ዘመን ኢትዮጵያዊ ምሁር ገና የሪያሊቲ ንቃተ ህሊና ደረሰ ለማለት አይቻልም!

Last edited by Horus on 01 Feb 2022, 17:18, edited 1 time in total.
Re: ሁለቱ ግዙፍ ወሳኝ የኢትዮጵያ ጠላቶች ፤ ድህነት እና ትራማ
ሆረስ፣
እውነት በጣም ይቆጫል
ለግን በእኔ እይታ ዚህ ሁሉ ዝቅጠት ምክንያቶቹ ፣
፩) ሌብነት እና አድርባይነት
፪) የእውቀት ማጣት
ላብራራ:
ድህነት ካልን በድህነት እምነት እና ፅናት ይገኛል፣፣
ትራማ ያልከው ስላልገባኝ ልለፈው
ስቀጥል
፩) ሌብነት የህዝብን ንብረት ለመዝረፍ ወይም ለመቆጣጠር የሚደረግ ማንኛውም የፖለቲካ ሸር ነው፣ ትህነግ ለትግራይ ህዝብ ምንም የተሻለ ንሮ ለውጥ አላመጣም፣ መሪወቹ ግን ከምንም ትነስተው ከአለም ቢሊየነሮች ትርታ ተሰለፉ፣፣ የነሱን የማይጠረቃ ፍላጎትና ጥቅም ለምስከበር ሲሉ ነው ያን ሁሉ እልቂት የፈፀሙት እየፈፀሙትም ያሉት፣፣ የአሁኖቹ ተረኞችን ድርጊት ብታይ ተመሳሳይ ነው፣ እንዳውም የባሰ ያስብላል
፪) የእውቀት ማነስ ያልኩት፣ የማመዛዘን ችሎታ ዝቅ ማለት፣፣ ተመልከት፣ ከዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ማን እና ምን አለ ብትል የውጭ እጅ ታገኛለህ፣፣ መሳሪያ ሻጮች አሉ፣ የሀገርን የፖለቲካ መድረክ ለመቆጣጠር የሚፈልጉ አሉ፣ የሀገርን የተፈጥሮ ሀብት ለመቆጣጠር የሚፈልጉ አሉ፣ ፣፣ እናም እነዚህ የውጭ እጆች ለሀገራቸው ጥቅም ይህን ሲያደርጉ በእኛ በኩል ይህን አካሄድ በውል ቀድሞ የመገንዘብ አቅም ወይም እውቀት አለመኖር እና ለግላዊ ጥቅም በማጎንበስ ህዝብን እና የህዝብን ጥቅም አሳልፎ መስጠት፣፣
እንደ እኔ እይታ የዘር ፖለቲካ የሌቦች ቀላል መንገጃ ስለሆነ ነው ጉዳቱ ቢገባቸውም ከዛ ላለመውጣት ትንቅንቅ ይቀጥላል፣፣
ይህን ካልኩ ስካንድናቪያወችን የንሮ ደረጃ ማየት ይበቃል የእኛም ምን ሊሆን እንደሚችል ለመገመት (የዘረዘርካቸው ጥፋቶች ለሀገር ልማት ቡውሉ ኖሮ)
አብይ ተስፋ ተጥሎበት የነበረ ግን የዘመናችን ክፉ እና እኩይ አረመኔ ነው፣፣ የሰው እልቂትና የሀገር ውድመት ምንም ግድ የማይሰጠው፣፣ በምዕራቡ አለም አደለም የአንድ ሰው ህይወት አንድ ድመት ህይወቷ እንዳይጠፋ ለማዳን የሚድረገውን ትንቅንቅ ወይ አይተህ ይሆናል ወይም ሰምተሀል፣፣ አብይ እኮ ለትህነግ መንገድ ከፍቶ እና እንዳትከላከሉ ብሎ አውጆ ነው የአማራን እና የአፋርን ህዝብ ያስጨረሰ፣ ተግምቶ የማያልቅ ንብረት ያስወደመ፣፣ ከአማራ ሂሳብ እናወራርዳለን ካሉት ጋር በምን ተለየ?? ያም አልበቃ ብሎት ወደ ሁለተኛ ዙር እልቂት ለመጀመር በዝግጅት ላይ ይገኛል፣፣ ያ የፈረደበት ህዝብ ግን እፕሁንም መሳሪያህን ጣልና ተታረድ እየተባለ ነው

በስመ ብሄርና ሃይማኖት ምክንያት ለረጅም ጊዜ በተሰቃየች አገር የብሄር ጥያቄ የለም ወዘተርፈ አይጥምም። መሬት ላይ ያለውን መቀበልና መጋፈጡ ይሻላል።የብሄር ጥያቄ ዉሸት ነው። የብሄር ጥያቄ የሚባል እውነት የለም ። ይህን ዉሸት ነው ዛሬ በአዲስ ብርሃን፣ በአዲስ እውቀት መታረም ያለበት ግዙፍ፣ እጅግ ግዙፍ የርዕዮት፣ የሃሳብ፣ የእምነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ቀውስ!
Re: ሁለቱ ግዙፍ ወሳኝ የኢትዮጵያ ጠላቶች ፤ ድህነት እና ትራማ
በተጨማሪለግን በእኔ እይታ ዚህ ሁሉ ዝቅጠት ምክንያቶቹ ፣
፩) ሌብነት እና አድርባይነት
፪) የእውቀት ማጣት
ላብራራ:
ድህነት ካልን በድህነት እምነት እና ፅናት ይገኛል፣፣
ትራማ ያልከው ስላልገባኝ ልለፈው
ስቀጥል
፩) ሌብነት የህዝብን ንብረት ለመዝረፍ ወይም ለመቆጣጠር የሚደረግ ማንኛውም የፖለቲካ ሸር ነው፣ ትህነግ ለትግራይ ህዝብ ምንም የተሻለ ንሮ ለውጥ አላመጣም፣ መሪወቹ ግን ከምንም ትነስተው ከአለም ቢሊየነሮች ትርታ ተሰለፉ፣፣ የነሱን የማይጠረቃ ፍላጎትና ጥቅም ለምስከበር ሲሉ ነው ያን ሁሉ እልቂት የፈፀሙት እየፈፀሙትም ያሉት፣፣ የአሁኖቹ ተረኞችን ድርጊት ብታይ ተመሳሳይ ነው፣ እንዳውም የባሰ ያስብላል
፪) የእውቀት ማነስ ያልኩት፣ የማመዛዘን ችሎታ ዝቅ ማለት፣፣ ተመልከት፣ ከዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ማን እና ምን አለ ብትል የውጭ እጅ ታገኛለህ፣፣ መሳሪያ ሻጮች አሉ፣ የሀገርን የፖለቲካ መድረክ ለመቆጣጠር የሚፈልጉ አሉ፣ የሀገርን የተፈጥሮ ሀብት ለመቆጣጠር የሚፈልጉ አሉ፣ ፣፣ እናም እነዚህ የውጭ እጆች ለሀገራቸው ጥቅም ይህን ሲያደርጉ በእኛ በኩል ይህን አካሄድ በውል ቀድሞ የመገንዘብ አቅም ወይም እውቀት አለመኖር እና ለግላዊ ጥቅም በማጎንበስ ህዝብን እና የህዝብን ጥቅም አሳልፎ መስጠት፣፣
እንደ እኔ እይታ የዘር ፖለቲካ የሌቦች ቀላል መንገጃ ስለሆነ ነው ጉዳቱ ቢገባቸውም ከዛ ላለመውጣት ትንቅንቅ ይቀጥላል፣፣
ይህን ካልኩ ስካንድናቪያወችን የንሮ ደረጃ ማየት ይበቃል የእኛም ምን ሊሆን እንደሚችል ለመገመት (የዘረዘርካቸው ጥፋቶች ለሀገር ልማት ቡውሉ ኖሮ)
አብይ ተስፋ ተጥሎበት የነበረ ግን የዘመናችን ክፉ እና እኩይ አረመኔ ነው፣፣ የሰው እልቂትና የሀገር ውድመት ምንም ግድ የማይሰጠው፣፣ በምዕራቡ አለም አደለም የአንድ ሰው ህይወት አንድ ድመት ህይወቷ እንዳይጠፋ ለማዳን የሚድረገውን ትንቅንቅ ወይ አይተህ ይሆናል ወይም ሰምተሀል፣፣ አብይ እኮ ለትህነግ መንገድ ከፍቶ እና እንዳትከላከሉ ብሎ አውጆ ነው የአማራን እና የአፋርን ህዝብ ያስጨረሰ፣ ተግምቶ የማያልቅ ንብረት ያስወደመ፣፣ ከአማራ ሂሳብ እናወራርዳለን ካሉት ጋር በምን ተለየ?? ያም አልበቃ ብሎት ወደ ሁለተኛ ዙር እልቂት ለመጀመር በዝግጅት ላይ ይገኛል፣፣ ያ የፈረደበት ህዝብ ግን እፕሁንም መሳሪያህን ጣልና ተታረድ እየተባለ ነው
1_ የዝቅተኝነት ስሜት _ ዛሬም ከሰሜን እስከ ደቡብ አንተ ‘ባሪያ’ መባባል አለ። ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ለመሆንም ‘ዝም በል አንተ የባሪያ ልጅ’ም ይባባላል። እስከ ንጉሱ ሃ/ስላሴ ድረስ የአንድ አካባቢ ንጉሶቹ ባሪያ የነበራቸውና የባሪያ ንግድ የሚያካሄዱም ነበሩ። በየጊዜው ጥቁር የመሪ ቦታ ቢይዝም እነሱም ባሪያ ነበራቸው። ደግሞም ከመሰረታቸው የድሮ ጌቶችና የጌታና የሎሌ አገር አስተዳዳሪዎች ክፉዎችም ነበሩና የበታችነት ስሜት ለዘመናት እንዲሰፊን በማድረጋቸው የመጣው ጣጣ ነው።
ሌላው ብዙሃኑ አራሽና ባለአነስተኛ ሱቅና ነጋዴ መሆኑ ነው። ገበሬው የራሱ ድርጅት የለውም። የሚወክለው መሪም የለውም። ስለዝህም ማንም ሊመራው ይችላል። ከተሜውም በየስራ ዘርፉ የተደራጀና መብቱና ጥቅሙን የሚያስጠብቅለት ማህበር የለውም። ለምሳሌ ፈረንጅ አገር ሁሉም የስራ አይነት ማህበር አለው። የገበሬ ማህበር የባለሱቅ ማህበር፤ የገበያ ማህበር፤ የችርቻሮ ማህበር፤ የቤት ማህበር፤ የሰፈር ጠባቂ ማህበር ወዘተ... ሁሉም ነገር የተደራጀ ነው። ከተሜው ማህበር የለውም። በቡድን ሲደራጅና አንድነቱን ሲያጣ ደግሞ ማንም ሊመራው ይችላል።
የረሳሁት መጨረሻ ላይ ለዝህ ሁሉ ማነው ተጠያቂ? እራሱ ሰውዬው? ወይ ጉድ!!!
Re: ሁለቱ ግዙፍ ወሳኝ የኢትዮጵያ ጠላቶች ፤ ድህነት እና ትራማ
አወ የበታችነት ስሜት ሌላው የደንቆሮወች የበቀል ፖለቲካ ነው፣፣ እርግጥ ነው ባርያ ማለት የጉልበት ሰራተኛ ወይም በጉልበቱ የሚያገለግል ማለት ነው፣፣ በፊት ባርያ አሁን የቤት ሰራተኛ የሚባለው ማለት ነው፣፣ ልክ በፊት ጋላ አሁን ኦሮሞ እንደሚባለው፣፣ ሁለቱም የቋንቋ አገላለፅ ነው፣፣ ሰወች አሁንም አሉ፣፣ ስለዚህ ባሪያም ሆነ ይቤት ሰራተኛ በቂ ሀብትና ንብረት ስለሌላቸው ነው ለጉልበት ስራ የሚዳረጉት፣፣ ኦሮሞዎች (ጋላወች) በድሮ ጊዜ ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ ስለመጡ የተወሰኑት ከብት በማርባት ሌሎች ደግሞ ከሰው ቤት ተቀጥረው በመስራት ይኖሩ ነበር ፣፣ እናም በውቅቱ አጠራር ባርያ ይባሉ ነበር፣፣ ባርያ ለኦሮሞወቹ ብቻ የተወሰነ አልነበረም፣፣ ልክ እንዳሁኑ የቤት ሰራተኛ በሌላ ማህበርሰብ ሀብት ሳይኖራቸው በጉልበት የሚያገለግሉትም ባርያ ይባሉ ነበር፣፣ ልብ በል ባርያ በዛን ወቅት የተጠቀሙቡት አሁን የቤት ሰራተኛ የተባለው ነው፣፣ ቃሉ ተቀየረ እንጅ ስራው እና ድርጊቱ ያው ነው፣፣ ነገር ግን ዝቅተኛ አስተሳሰብ ያላቸውም (ልክ እንዳሁኑ ዘመን) የጉልበት ስራ እንጅ አእምሮ እሚጠይቅ ስራ መስራት አይችሉም፣፣ አሁን የዝቅተኝነት መንፈስ የሚሰማቸው ከራሳቸው IQ ማነስ የተነሳ competitive አለመሆናቸው አሁንም አይገባቸውም፣፣ ለዛ ነው የዘር ፖለቲካ በጣም የተመቻቸው፣፣ ሳያስቡ በዘር ዝም መነገድ እና መዝረፍ ይችላሉ፣፣ የደደቦች ፖለቲካ፣፣
ከዛ ውጭ ግን ጅማ አባ ጅፋር ስንት ጋሎችን በባርነት መያዝ ብቻ ሳይሆን ምላሳቸውን እየቆረጠ ይነግድባቸው እንደነበእምር አታውቅም፣፣ ካላወክ ደግሞ እሱ ራሱ ጋላ ነበር፣፣

Guest1 wrote: ↑01 Feb 2022, 12:27በተጨማሪለግን በእኔ እይታ ዚህ ሁሉ ዝቅጠት ምክንያቶቹ ፣
፩) ሌብነት እና አድርባይነት
፪) የእውቀት ማጣት
ላብራራ:
ድህነት ካልን በድህነት እምነት እና ፅናት ይገኛል፣፣
ትራማ ያልከው ስላልገባኝ ልለፈው
ስቀጥል
፩) ሌብነት የህዝብን ንብረት ለመዝረፍ ወይም ለመቆጣጠር የሚደረግ ማንኛውም የፖለቲካ ሸር ነው፣ ትህነግ ለትግራይ ህዝብ ምንም የተሻለ ንሮ ለውጥ አላመጣም፣ መሪወቹ ግን ከምንም ትነስተው ከአለም ቢሊየነሮች ትርታ ተሰለፉ፣፣ የነሱን የማይጠረቃ ፍላጎትና ጥቅም ለምስከበር ሲሉ ነው ያን ሁሉ እልቂት የፈፀሙት እየፈፀሙትም ያሉት፣፣ የአሁኖቹ ተረኞችን ድርጊት ብታይ ተመሳሳይ ነው፣ እንዳውም የባሰ ያስብላል
፪) የእውቀት ማነስ ያልኩት፣ የማመዛዘን ችሎታ ዝቅ ማለት፣፣ ተመልከት፣ ከዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ማን እና ምን አለ ብትል የውጭ እጅ ታገኛለህ፣፣ መሳሪያ ሻጮች አሉ፣ የሀገርን የፖለቲካ መድረክ ለመቆጣጠር የሚፈልጉ አሉ፣ የሀገርን የተፈጥሮ ሀብት ለመቆጣጠር የሚፈልጉ አሉ፣ ፣፣ እናም እነዚህ የውጭ እጆች ለሀገራቸው ጥቅም ይህን ሲያደርጉ በእኛ በኩል ይህን አካሄድ በውል ቀድሞ የመገንዘብ አቅም ወይም እውቀት አለመኖር እና ለግላዊ ጥቅም በማጎንበስ ህዝብን እና የህዝብን ጥቅም አሳልፎ መስጠት፣፣
እንደ እኔ እይታ የዘር ፖለቲካ የሌቦች ቀላል መንገጃ ስለሆነ ነው ጉዳቱ ቢገባቸውም ከዛ ላለመውጣት ትንቅንቅ ይቀጥላል፣፣
ይህን ካልኩ ስካንድናቪያወችን የንሮ ደረጃ ማየት ይበቃል የእኛም ምን ሊሆን እንደሚችል ለመገመት (የዘረዘርካቸው ጥፋቶች ለሀገር ልማት ቡውሉ ኖሮ)
አብይ ተስፋ ተጥሎበት የነበረ ግን የዘመናችን ክፉ እና እኩይ አረመኔ ነው፣፣ የሰው እልቂትና የሀገር ውድመት ምንም ግድ የማይሰጠው፣፣ በምዕራቡ አለም አደለም የአንድ ሰው ህይወት አንድ ድመት ህይወቷ እንዳይጠፋ ለማዳን የሚድረገውን ትንቅንቅ ወይ አይተህ ይሆናል ወይም ሰምተሀል፣፣ አብይ እኮ ለትህነግ መንገድ ከፍቶ እና እንዳትከላከሉ ብሎ አውጆ ነው የአማራን እና የአፋርን ህዝብ ያስጨረሰ፣ ተግምቶ የማያልቅ ንብረት ያስወደመ፣፣ ከአማራ ሂሳብ እናወራርዳለን ካሉት ጋር በምን ተለየ?? ያም አልበቃ ብሎት ወደ ሁለተኛ ዙር እልቂት ለመጀመር በዝግጅት ላይ ይገኛል፣፣ ያ የፈረደበት ህዝብ ግን እፕሁንም መሳሪያህን ጣልና ተታረድ እየተባለ ነው
1_ የዝቅተኝነት ስሜት _ ዛሬም ከሰሜን እስከ ደቡብ አንተ ‘ባሪያ’ መባባል አለ። ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ለመሆንም ‘ዝም በል አንተ የባሪያ ልጅ’ም ይባባላል። እስከ ንጉሱ ሃ/ስላሴ ድረስ የአንድ አካባቢ ንጉሶቹ ባሪያ የነበራቸውና የባሪያ ንግድ የሚያካሄዱም ነበሩ። በየጊዜው ጥቁር የመሪ ቦታ ቢይዝም እነሱም ባሪያ ነበራቸው። ደግሞም ከመሰረታቸው የድሮ ጌቶችና የጌታና የሎሌ አገር አስተዳዳሪዎች ክፉዎችም ነበሩና የበታችነት ስሜት ለዘመናት እንዲሰፊን በማድረጋቸው የመጣው ጣጣ ነው።
ሌላው ብዙሃኑ አራሽና ባለአነስተኛ ሱቅና ነጋዴ መሆኑ ነው። ገበሬው የራሱ ድርጅት የለውም። የሚወክለው መሪም የለውም። ስለዝህም ማንም ሊመራው ይችላል። ከተሜውም በየስራ ዘርፉ የተደራጀና መብቱና ጥቅሙን የሚያስጠብቅለት ማህበር የለውም። ለምሳሌ ፈረንጅ አገር ሁሉም የስራ አይነት ማህበር አለው። የገበሬ ማህበር የባለሱቅ ማህበር፤ የገበያ ማህበር፤ የችርቻሮ ማህበር፤ የቤት ማህበር፤ የሰፈር ጠባቂ ማህበር ወዘተ... ሁሉም ነገር የተደራጀ ነው። ከተሜው ማህበር የለውም። በቡድን ሲደራጅና አንድነቱን ሲያጣ ደግሞ ማንም ሊመራው ይችላል።
የረሳሁት መጨረሻ ላይ ለዝህ ሁሉ ማነው ተጠያቂ? እራሱ ሰውዬው? ወይ ጉድ!!!
Re: ሁለቱ ግዙፍ ወሳኝ የኢትዮጵያ ጠላቶች ፤ ድህነት እና ትራማ
Kbramlak,
ሃይሌ ገሪማ የዛሬ 33 አመት ምን ብሎ ነበር መሰለህ፤ ኢትዮጵያዊያን በ1974 አብዮይ የደረሰባቸውን ትራማ (ባማርኛ ጥሩ ቃል ስለሌለው ነው) ፕሮሴስ ሳያደርጉና እርም አውጥተው እርቅና ያይምሮ ፈውስ ሳያገኙ እንኳን እድግት ከአመጽ አዙሪት አይወጡም ብሎ ነበር ። ትራማ ማለት በግለሰቦችና ማህበረሰብ ላይ የሚደርስ ማንኛው ውድመት፣ ጦርነት፣ ጥቃት፣ አደጋ ጥሎት የሚሄድ የሳይኮሎጂ ጠባሳና ያም ጠባሳ በታሪካዊ ትውስታ በመደጋገም የሚቀጥሉት ትውልዶችን ባህሪ እየቀረጸ የማያባራ የአመጽ፣ የቁጣ፣ የግጭት፣ የሃዘና እና የዲፕሬሽን አዙሪት ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ ማለት ነው ። ለምሳሌ አንተ ራስህ አሁን አቢይን አረመኔ አልከው። ይህ የትራማቲክ ንዴት ስሜትና ምላሽ ነው እንጂ በፋክትና መሬት ላይ አቢይ አማራ በትግሬ እንዲጨፈጨፍ የሚፈልግ ሰው አይደለም ። ይህ ነው የትራማ ሳይክል የሚባለው ። አሁን ብዙ ሰው እንዳንተ የሚያስብ ከሆነ የሚቀጥለው ሪያሊቲ የአማራና የኦሮሞ ጦርነት ነው ማለት ነው። ይህ ነው የትራማ አዙሪት ማለት ።
ስለሌብነት ያልከው ትክክል ነው ። የፖለቲካ የበላይነት፣ የሚሊታሪ የበላይነት ፍላጎትን የሚነዱት አራት ነገሮች ናቸው ። ሃይል ማግኘት፣ ሃብት ማግኘት ፣ ዝና ማግኘትና ክብር ማግኘት ናቸው ። ሌብነት ያልከ ያ ባለስልጣኖች ሃብት የሚያካብቱበት ዘዴ ነው ። ሰራተኛና ነጋዴ ስላልሆኑ ባለስልጣን ሁሉ ማንኛውም ባለስልጣን ከደሞዙ በላይ ሃብት ካለው የሰረቀው ነው ፣ ይህ ሳይንስ ነው ። ዘናና ክብርን ለግዜ እንዝለላቸው
እውቀት ያልከው ቁልፍ ነው ። ይህ ስለማህበራዊ ስር አት ብቻ ሳይሆን የንቃተ ህሊና ልክ፣ ከላይ ያልነው የሳይኮሎጂና ሶሺያል ሳይኮሎጂ እውቀትን ፣ የመንፈሳዊ ኤቲካል ሞራል እውቀትን ያካትትል።
ልብ በል እውቀት አልባ መሆንና በተሳሳተ እውቀት ወይም በዉሸት መመራት ከድንቁርና የባሰ አውዳሚ ነው ። ለምሳሌ የብሄር ጥያቄ የተባለው የተሳሳተ እውቀት ነው ይህው መላ ኢትዮጵያን እያወደመ ያለው! ለምሳሌ ከላፈው 15 ወራት የትግሬ የብሄር ጥያቄ ጦርነት ትግሬ ምን አተረፈ? ስንት ነገር ወደመበት? ስለዚህ ኢትዮጵያ ችግር ድንቁርና ብቻ ሳይሆን የዉሸት እውቀት ጭምር ነው ።
ለማንኛውም ለነገሮች ያለህ ጃጅመንት በቁጣና በንዴት ወቅት አትወስን ይባላል። አው የኢትዮጵያ ሁለቱ ትላልቅ ጠላቶች ድህነትና ትራማ ናቸው ። ኬር!

300, 000 Tigrean youth killed in the 6 month invasion of Amara and Afar
Re: ሁለቱ ግዙፍ ወሳኝ የኢትዮጵያ ጠላቶች ፤ ድህነት እና ትራማ
Ethiopian problem is laziness and the lack of work ethic of the people and the backwardness of Ethiopian leaders. Ethiopia never had a leader, all are the mother of stupid.
Re: ሁለቱ ግዙፍ ወሳኝ የኢትዮጵያ ጠላቶች ፤ ድህነት እና ትራማ
What you are doing is exactly participating in the trauma cycle. Example, the development of work ethic in a society requires the right kind of psychology, social philosophy and culture . Listen to Dr. Mihret's discussion above. When your cognitive space and emotional drive are occupied by traumatic memory, anger, fear and ignorance, your mind can't generate the kinds of thought you are talking about - work ethic, effortfulness and creativity. And, what you don't have in a society, its leaders can't have it. Society creates leaders that look like it! Your angry response simply an example a traumatic response - it is anger, nothing else!
Re: ሁለቱ ግዙፍ ወሳኝ የኢትዮጵያ ጠላቶች ፤ ድህነት እና ትራማ
You sound a typical white man lecturing to an African. lol Why do you think religion existed and followed by many, exactly. Ethiopians have been lived for a long time, i wounder is they were listening to Dr Mihret? I have said it the other day, people looks to their leader and they become as one. By the way, society doesn't not create true leaders, true leaders are created by chaos, disorder and turmoil. I told you so many times. Why are we beggars? What do you need to grow food? Let me tell you, a fertile land, witch we have, water witch we have in plenty, human resources with we are the 2nd populaces in Africa. Then what is the problem? Laziness and backward and corrupted leaders. The END!Horus wrote: ↑01 Feb 2022, 16:08What you are doing is exactly participating in the trauma cycle. Example, the development of work ethic in a society requires the right kind of psychology, social philosophy and culture . Listen to Dr. Mihret's discussion above. When your cognitive space and emotional drive are occupied by traumatic memory, anger, fear and ignorance, your mind can't generate the kinds of thought you are talking about - work ethic, effortfulness and creativity. And, what you don't have in a society, its leaders can't have it. Society creates leaders that look like it! Your angry response simply an example a traumatic response - it is anger, nothing else!
Re: ሁለቱ ግዙፍ ወሳኝ የኢትዮጵያ ጠላቶች ፤ ድህነት እና ትራማ
Zemen,
No, it is not The END. (1) Why are people lazy? (2) Why are people 'backward' (what ever you mean by it)? (3) Why are leaders corrupt? By simply throwing words, you can't justify an assertion.

Horus; Let me ask you this, do you think there is difference between the Eritrean people and the Ethiopians? I don't see any but why Ethiopians are beggars and while Eritreans are not? despite Eritreans have no abandon water nor fertile land to grow food. The only difference i see is, the leaders. The Eritrean leader is strong with titanium balls and Ethiopia is with a leader his expertise are begging. Do you have any idea when he said that publicly, do you know what kind of message is sending to the rest of the society? I don't think you do.
Re: ሁለቱ ግዙፍ ወሳኝ የኢትዮጵያ ጠላቶች ፤ ድህነት እና ትራማ
Zemen,ZEMEN wrote: ↑01 Feb 2022, 17:17Horus; Let me ask you this, do you think there is difference between the Eritrean people and the Ethiopians? I don't see any but why Ethiopians are beggars and while Eritreans are not? despite Eritreans have no abandon water nor fertile land to grow food. The only difference i see is, the leaders. The Eritrean leader is strong with titanium balls and Ethiopia is with a leader his expertise are begging. Do you have any idea when he said that publicly, do you know what kind of message is sending to the rest of the society? I don't think you do.
There are more people in the city of Addis Abeba than in the entire nation of Eritrea which is essentially a remittance nation. Are you going to answer my question or want to talk about Eritrea which is not the topic of this thread!!!!????
Re: ሁለቱ ግዙፍ ወሳኝ የኢትዮጵያ ጠላቶች ፤ ድህነት እና ትራማ
ሆረስ፣
የዘር ፖለቲካ መነሻው የዘር ጭቆና ነበር ከሚል መሰለኝ፣፣ እውነታው ግን የፖለቲካ ኢሊቶች ለማንኛውም ማህበረሰብ ያሳላፉት ሰቆቃ እንጅ ዘርን ያማከለ ነው ብየ አላምንም፣፣ ለምሳሌ ብትወስድ ለዘመናት አማራው በጅምላ ይወቀሳል፣፣ መሬት ላይ ስታይ ግን በጣም የተበደለ ማህበረሰብ ነው፣፣ ምናልባት የአማራ ኢሊቶች እንኳን ቢኖሩ ሲያለሙ የኖሩት ሌላውን አካባቢ ነበር፣፣ እንደ ፖለቲካ ኤሊት ብዙው ይፕማህበርፕሰብ ወኪል ተመጣጣኝ በሆነ መልኩ ወንጀል ይፈፅማል፣፣ በወቅቱ የአስተሳሰብ ልክ ማለቴ ነው፣፣ አሁን ባለንበት ዘመን ወደሁዋላ እናስብ ማለት ቂልነት ነው፣፣ ለዛ ነው የአሁን የዘር ፖለቲካ ነጋዴወች ወደሁዋላ ተመልሰን ከላሰብን እያሉ ሀገር የሚበጠብጡት፣፣ ይዘት ጥያቄ የሚባል የለም፣፣ ነገር ግን የዘር ፔለቲካ ንግድ ነው የተያዘው፣፣ ቀላሉ የመበልፀጊያ (ህም ብልፅግና አሉ !) እና የደደቦች ፔለቲካ ስለሆነ፣፣ ሌላውማ ኩላሊት ይጠይቃል፣፣ እሱ ደግሞ በብዞወች የዘር ፖለቲካ ነጋዴወች የለም፣፣
ስለ አብይ አውቆ አላስጨፈጨፈም ላልከው የሚከተለውን ጥያቄ ልጠይቅህ:
፩) አደለም አንድ የጦር ባለሙያ፣ ተራ ሰው የሚገምተው ስታፍፕገፍግ ድንበር ላይ ተቆማለህ እንል በርህን ከፍተህ ሳሎን ድረስ ሎባ እንዲገባ አትፈቅድም፣፣ ትህንግ ሂሳብ እንደሚያወራርድ ሲዝት (ምንም እንኳን ያ ሂሳብ በምን እንደሆነ ባይታወቅም፣ ከዝቅተኝነት መንፈስ በዘለለ መልኩ) ትህነግ ለጥፋትና ለበቀል እንደሚገባ ይታወቃል፣፣ አብይ መከላከያም ሆነ የአካባቢው ከቦታው እንዲለቅ ሲያዝዝ ምን ሊደርስ እደሚችል ማንንም ማስረዳት አያስፈልግም፣፣ እና ይህን እንዳት ተረጉማለህ?
፪) ትህነግ ለሌላ ዙር ጦር እየተዘጋጅ የቀጥታ ጥፋት ዘለባ የሆነውን ህዝብ እንዳት ትጥቅ ፍታ ትላለህ ?

ክብራምላክkibramlak wrote: ↑01 Feb 2022, 17:41ሆረስ፣

በዘር ፖለቲካ ላይ የምጨምረው ነገር የለም፣ ብዙ ግዜ ብዬዋለሁ የብሄር ጥያቄ የጎሳ ከበርቴው መሬትና የራሱን ሕዝብ ሆስቴጅ ይዞ የሚከብርበት ዘዴ ነው ። አሁንም ፍጭት ያለው በነዚህ የጎሳ ከበርቴ ቡድኖች መሃል እንጂ ተራው ሕዝብ በመሰረቱ የለበትም ። ለዚህ ነው ጥያቄው አሁን ፌክ ነው። መሬት ላራሹ የመለሰው ጉዳይ ነበር። ቋንቋና ባህል እኩል ለማድረግ ዴሞክራሲ እንጂ የጎሳ አገዛዝ መኖር አያሻውም ።
ስለ ማፈግፈግ ከዚህ በፊት እንዳልኩት የኢትዮጵያ ሰራዊት በጣም ተዳክሞ ነበር ፤ ከትግሬ የወጣውም በዚያ መልክ ሊቀጥል ስላልቻለ ነበር ። ደሞም ጁንታ መቀሌ ለቆ ወደ በረሃ ወርዶ ሃይሁን ሁሉ ሳያስነካ ለትልቁ ኦፈንሲቭ ይዘጋጅ ነበር። የኢትዮጵያ ጦር ስለ ትግሬ ጦር ትክክለኛ ኢንተለጀንስ አልነበረውም። የትግሬን ጦር ብዛት በትክክል አልለካም። ደሞም የኢትዮጵያ ጦር በጁንታው አምስተኛ ረድፍ ተመርቶ አለዉጊያ ሁሉ በሺዎች ይማረክ ነበር። ጁንታው ኋላ ያለ ዉጊያ አማራ እየነዳ ይገባ ነበር ። ይህ የኢንተለጀምስ መበላት ነው ። አቢይ ማጥቃት ሲጀምር እራሱ እንደ ተናገረው በነበረው የሃይል ሚዛን ሳቢያ ከሰሜን ሸዋ አንስተው እየጠረጉ መሄድ ያልወሰኑት ቀድመው በአፋር እስትራተጂክ ቦታ በመያዝ የጁንታ ደጀን በመቁረጥ ወደ ወሎ በመጨረሻ መሄዳቸውን ተናግሯል፣ ለዚያም ወሎ ብዙ ቢከፍልም ደሴ ሳትወድም ጁንታው እንዲወጣ አስገድዶታል። ይህን መሰል ዝርዝር የጦር ሜዳ ጉዳይ እኔም አንተም ይህን ለማለት አንችልም ከግምት በስተቀር ። ያ ታክቲካል ህሳቤ እኔ ይገባኛል ። ጁንታው ጠልቆ በመግባቱ ማለትም ከሰፕላይ ደጀኑ ርቆ በመሄዶ አንዱ የመሸነፉ ምክኛት ነበር ። በቃ ጁንታ እጅግ ግዙፍ የሆነ የሰው ሃይል ባንድ ግዜ በብዙ ግምባሮች ስለከፈተ ያን ሁሉ ማኖ አማኖ አንድ ላንድ መግጠም የሚችል የኢትዮጵያ ሰራዊት አልነበረም ። ለዚህ ነው ጋን ቢጠራረግ እንስራ ይወጥዋል ያልኩት ። ያም ማለት ኢትዮጵያ ልዩ ልዩ ሚሊሺያዎች፣ ልዩ ጦሮች ፣ ወዶ ዘማች ፋኖዎች ኣሰባስባ ነው ኢትዮጵያ ጁንታቅን ያሸነፈችው።
አሁን ትጥቅ ፍቱ የሚለው ነገር ሁለት ትርጉም አለው ። አንዱ በየቦታው በጎበዝ አለቃ የተደራጀ ጦር የሚተራመስ ከሆነ አገርና ጦር የጨረባ ተስካር ይሆናል ። ለኢትዮጵያም ሆነ ላማራ መዋጋት እፈልጋለሁ የሚል ወጣት ወይ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሰራዊት ይገባል፣ ወይ የክልል ፖሊስና ልዩ ሃይል ይገባል። ከዚያ ወጭ የዘመነ መሳፍንት አራርኪ ነው ትክክል አይደለም ። ዞሮ ዞሮ የአማራ ኪልል መንግስት ሆነው ያሉ ያማራ ከበርቴዎች አሉ። እነሱን ከስጣን ማንሳት ከትግሬ ጦርነት ጋራ ማያያዝ ስህተት ነው ። አማራ ከትግሬ ያለው ችግር አንድ ነገር ነው ። አማራ የአማራ ብልጽኛ ከስልጣም ማውረዱ ሌላ ስራ ነው ። የእኔ አመለካከት አማራ ይህን የጎሳ ድራማ ወደ ጎን አድርጎ የዜጋ ፖለቲካ እንዲያሸንፍ ማድረጉ ነው ዘላቂ ያማራ ሕዝብ ጥቅም፣ አማራ የትም ኢትዮጵያ የሚኖርባር አገር ማድረግ ነው ፣ ባንድ ቃል ክልል እንዲፈርስ አብረን እንስራ! በአማራ ኦሮሞ የሃይል ሚዛን የሚመጣ የኢትዮጵያ ሰላም የለም ። ቄሮም ፋኖም ለጎሳ ፖለቲካና ክልል መፍረስ ቢሰሩ ነው ህዝባቸውን የሚረዱት!! ከዚያ ውጭ ያለው የትራማ አዙሪት ምላሽ ይሆናል ማለት ነው ።
Re: ሁለቱ ግዙፍ ወሳኝ የኢትዮጵያ ጠላቶች ፤ ድህነት እና ትራማ
አማራ የዘር ፓለቲካ አልፈጠረም - ሌሎች ፈጥረው እርሱ ላይ ጫኑበት እንጅ። የጎሳ ፓለቲካ ከአማራ በላይ የሚጸየፍ ያለም። ጸረ-ጎሳ በመሆኑ እና እራሱን እንኳን ለመከላከል ባለ መደራጀቱ የደረሰብትን ስቃይ እና ውርደት ማንም ትክክለኛ ህሌና ያለው ሰው የሚያውቀው ነው። አሁን አማራ እራሱን ከጥቃት መከላከል ሲጀምር ለምን እንደ በፊቱ ባዶ እጅህን አትሆንም ማለት ምንም አይነት ምክር ነው። በዚህ ወቅት ለአማራ እንቅፋት የሚሆን ሁሉ በታሪክ ተወቃሽ ይሆናል። አማራን ለዘር ማጽዳት እያዘጋጀ ያለ መንግስት ነው አሁን ያለው። አይበቃም። መከላከያ እራሱ የዘር ማጽዳት ግብር ተዋናይ ነው። የዱባ እና የቅል አበቃቃሉ ለየቅል ነው - አማራ ጎሰኛ አይደለም በጎሰኞች እራሱ ያዝናል። ጎሰኞች መማር ስላልቻሉ የግደታ ተፈጥሮአዊ መብቱን ይጠቀማል።
Re: ሁለቱ ግዙፍ ወሳኝ የኢትዮጵያ ጠላቶች ፤ ድህነት እና ትራማ
ሆረስ፣
ስላብይ ማፈግፈግ በተመለከት፣ ከመቀሌ ለመውጣት መወሰኑን መረዳት ይቻላል፣፣ ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ፣
፩) አንተ እንዳልከው የኢንተሊጀንስ ክፍተት ሊኖር ስለሚችል፣፣ በተለይ ሲቪል ለብሰው ከአካባቢው ህዝብ ጋር ተቀላቅለው አደረሱ የተባለውን ጥፋት ስንሰማ
፪) የአለም አቀፍ የሜድያ እና የዲፕሎማቲክ ጫና ለመቀነስ
፫) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በጉልበትና በትጥቅ መዳከም
የመሳሰሉት ሊሆኑ ይችላል
ነገር ግን ያፈገፈገው ሰራዊት ከአማራ እና ከአፋር ድንበር መቆም አልነበረበትም ወይ ነው ጥያቄየ፣፣ ምክንያቱም የህዝብ ደጀን ስላለው ድንበር ላይ መቆም ይችል ነበር፣፣ ከዛስ በአማራ እና በአፋር ክልል የወያኔ ሰራዊት እንዲገባ የኢትዪጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የአካባቢው ሀይሎች ቀኝ-ሁዋላ ዙር ተብለው ለቀው እንዲወጡ ሲታዘዙ ስንቅና ትጥቃቸውን (የጦር ዴፖ እና ካምፕ) ጥለው እንዲወጡ ሲታዘዙ ትህነግ ሀይሎች ራሳቸውን እያስታጠቁ ተጠናከሩ ከዛም ወለል ብሎ በተከፈተላቸው ቦታ እየገቡ በምድር ያልተፈፀመ ወንጀል ፈፀሙ፣፣ ይህ ሁሉ ሲሆን አብይ አንድም ቀን ከንፈሩን አልመጠጠም፣፣ ደግሞስ እንዳው ማፈግፈግ እንኳን ግድ ቢሆን በጦር ሜዳ ልምድ ያከማቸኸውን ስንቅና ትጥቅ አውድመህ ነው እምትሸሽ እንጅ ትተህ እትሄድም፣፣ በወቅቱ የአካባቢው ታጣቂ እባካችሁ እንዋጋ ቢልም ሰሚ አላገኘም ነበር፣፣ ይገርምሀል አንድ በቀጥታ ከጦር ሜዳ ኮማንደር በጆሮየ የሰማሆትን ልንገርህ፣፣ ብዙ የትህነግ ተዋጊወችን የጫኑ ትራኮች ወደ እፕማራ ክልል ሲተሙ በተሰማ ጊዜ አንድ ወዳጅ በቀትታ ይደውልና ምን እየሆነ ነው ያለ ይለዋል፣ ኮማንደሩም የመለሰለት ቢኖር "አወ እኛም እያየ ናቸው ነው እናውቃለን ግን ምቱ የሚባል ትእዛዝ አልተሰጠንም" ነበር ያለው፣፣ ያ ሁሉ የትህነግ ሰርልዊት ተራግፌ የሰራውን ወንጀል አልደግምልህም
የአማራውን የኢትዮጵያ ይዘት ያለው መደራጀት ያልከው ፣ ወሬ ለማስፋት ካልሆነ በቀር ይጠፋሀል ብየ አልገምትም፣፣ አሁንም ራስን ለመከላከል ይደራክ እንጅ የአማራው ማህበረሰብ ኢትዮጵያዊነቱ እስከ ደም ስሩ ነው ማለት ይቻላል፣፣ እየሞተም ኢትዮጵያዊ ነን እሚል ማህበረሰብ ነው፣፣ እኔም አማራ በዘር መደራጀቱን ለረዥም ጊዜ እቃወም ነበር ነገር ግን እንድን ዘር ማፅከል ያደረገ የማያባራ ጥቃት ሲቀጥል ቆም ብለህ ማሰብ ይኖርብሀል ፣፣ መጀመሪያ እራስህን ስታድን እና ስትጠነክር ነው ለሌላው ድጋፍ እና መከታ የምትሆነው፣፣ አንድ አናሎጂ ልስጥህ፣- አውፎፕላን ውስጥ አደጋ ቢያጋትም አንድ ልጅ የያዘ ትጓዥ መጀመሪያ የሚሰጠው ምክር "መጀመሪያ የአየር ጭምብሉን ለራሱ ላዋቂው በመጀመሪያ ማጥለቅ ይኖርበታል ፣ ከዛ በሁዋላ ነው ለልጁ ማጥለቅ የሚኖርበት" ይህ ሲምፕል ሎጅክ ነው፣፣
አንድ ጊዜ ጃዋር ምን ብሎ ነበር "አማራው በብሄር መደራጀት አለበት አልደራጅም ካለ ስቃዩን ስታበዛበት ሳይወድ በግድ ይደራጅል " ነበር ያለው፣፣ ለአማራው ደህንነት አስቦ እንዳይመስልህ፣፣ ሁሉም በብሄር እንዲደራጅ የሆሉም ጎሰኞች ፍላጎት ነበር፣፣ ከዛስ? በቃ በዘር ከተደራጅህ ስለ ኢትዮጵያ አታውራብን ነው ነገሩ፣፣ ከዛስ? የኢትዮጵያ የተባለ ምልክት አታንሳብን፣ በብሄርህ ጥግ ተቀመጥ ። ኧረ ትንንሽ ነጠብጣቦችን ማገናኘት በጣብ በቂ ነው፣፣ ይልቅ በዚህ ወቅት ስለ ኡትዮጵያ የሚቆረቆር ሁሉ የአማራውን ጥቃት አይሆንም ብሎ የወንድሜ ደም የራሴም ደም ነው ብሎ ነበር ከጎን መቆም የነበረበት እንጅ እራሱን በተከላከለ አማራው ሊወቀስ አይገባውም ፣፣

kibramlak,
ይህ ጥርሴን የነቀልኩበት ውይይት ስለሆነ እዚያ መሄድ አልሻል ። ፕሮ/ር አስራት አማራን ሲያደራጁ መሰብሰብ አይደለም ገንዘብ ያዋጣሁ ሰው ነኝ ። ውጤቱም መላ የኢትዮጵያ ጸረ ወያኔን ትግል ማዳከም ነበር። ዛሬ እኔ እስከ ሚገባኝ ኢትዮጵያን እየገዙ ያሉት የኦሮሞና አማራ ከበርቴዎች (ንኡስ ከበርቴዎች) ናቸው። በገዚዎቹ መሃል የሃይል መመጣጠን ማስተካከል የኔ ስራ አይደለም። አማራ በማንም ቢጠቃ የአማራን ሕዝብ መከላከል የመላ ኢትዮጵያዊ ሃላፊነት ነው ብዬ ነው የማምነው ። ያ ደሞ የሚሆነው ኢትዮጵያን አንድ በሚያደርግ መንገድ ስናስብና ስንደራጅ ነው ። የቀረው ሁሉ ላለፈው 40 አመት እድሜ የፈጀንበት የብሄር ጥያቄ ነው፣ የጎሳ ፖለቲካ የሚባለው ባጭሩ ያ ነው። እመነኝ ይህም ልክ እንደ ድሮ ግዜያዊ ምሬትና መነሳሳት ነው ። ዘላቂውና ስኬታማው መንገድ አንድ እና አንድ ብቻ ነው፣ ኢትዮጵያን አማራ የማይጠቃባት ምድር ማድረግ ብቻ ነው። ያ ደሞ የብሄር ጥያቄ፣ የዘር ፖልቲካን ከስሩ መንቀል ነው ። ልብ በል ኦሮሞች የኦሮሞ ጥያቄ ገና ሙሉ በሙሉ አልተመለሰም ባይ ናቸው ። ትግሬዎች 20 አመት ኢትዮጵያን ወግተው 30 አመት ገዝተው ከዘረፏት በኋላ አሁንም የትግሬ ጥያቄ አልተመለሰም ባይ ናቸው ። የጎሳ ፖለቲካ ቂጥ የሌለው ጉድጓድ ነው፤ አያልቅም! የአማራ የብሄር ጥያቄም ቢነሳ ያው ነው። የጉራጌውም እንደ ዚያው ። ተዚያ በለፈ ምርጫና ውሳኔው ያማራ ልሂቅና ሕዝብ ነው ባይ ነኝ! መልካም ጉዞ! ኬር!