A Medical Doctor's monthly salary in Ethiopia is now $140; it was $330 about 6 years go in black market exchange rate
Posted: 31 Jan 2022, 19:46
የሚዲካል ዶክተር የወር ደመወዝ ነው። በጥቁር ገበያ ከ140 ዶላር በታች ነው።
የኑሮ ውድነት በተመለከተ ጠንከር ያለ ውይይት ግን አይሰማም። የትግራይ ጦርነት ስንት ችግር አድበስብሷል።

https://www.facebook.com/stalinna/posts ... 7028505754
የኑሮ ውድነት በተመለከተ ጠንከር ያለ ውይይት ግን አይሰማም። የትግራይ ጦርነት ስንት ችግር አድበስብሷል።

https://www.facebook.com/stalinna/posts ... 7028505754