Page 1 of 1

ሰበር ዜና/Breaking News!! የጥረት ኩባንያዎች በብአዴን ባለስልጣናት እየተዘረፉ መሆኑን የሚያጋልጥ ሚስጥራዊ ሰነድ ወጣ!! የ

Posted: 31 Jan 2022, 18:21
by Wedi
ሰበር ዜና/Breaking News!! የጥረት ኩባንያዎች በብአዴን ባለስልጣናት እየተዘረፉ መሆኑን የሚያጋልጥ ሚስጥራዊ ሰነድ ወጣ!!

የብአዴን ባለስልጣናት እና የቤተሰቦቻቸው የግል ንብረት የሆኑት የጥረት ኩባንያዎችዎች እና ፋብሪካዎች የአማራ ህዝብን እየዘረፉ ከማራቆት ውጭ 1 ብርም ግርብር ወይም ታክስ ለአማራ ህዝብ ከፈለው አያውቅሙ!!