Page 1 of 1

ኑ በሀሠት ድሪቶ ተክቦና ተሸብቦ የኖረውን የኢትዮጵያ ኤሚፓየር ታርክ ሸርሸረን እናስወግድና ወደ ዕውነተኛ ታርካችን ተመልሰን በሠላም በጋራ እንኑር!

Posted: 31 Jan 2022, 14:49
by AbebeB
በዚህ ፎረም ውስጥ መግባባት ላይ የተደረሡበት ጉዳዮች
  • ኢትዮጵያ የሚል በመጽሀፍ ቅዱስ እንዳልተጻፈ (ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ሲያቀነቅን የኖረውና ሙት ፕሮፈሰር ጌታቸው ሀይሌ የዚህን ፎረም debate በተቀበሉበትና ጽሁፍ በለገሡበት ተሳትፎ)
  • አማራ የሚባል ዘር ያለመኖሩን (አማራ ነኝና የዘር አመጣጤ እንዲህ ነው በማለት የሚያስረዳ ባለመገኘቱ ብቻ ሣይሆን ፕ/ር መስፍን፣ አንዳርጋቸው ጽጌና ሌሎች ሀበሾች የጻፉትን የሚከላከል ተቃራኒ ባለመገኘቱም ጭምር፡፡
  • የኢትዮጵያ ታርክ የሚጀመረው ከ1982 አካባቢ ወዲህ ብቻ መሆኑን (በሀበሻ፣ በኦሮሞና የሌሎች ሀገሮች ዜጎች በጻፉት የታርክ መጻህፍት መሠረት
    የኢትዮጵያ ባንዲራ የሚባል እንዳልነበረና ምልክቶቹ በየሀበሻ ነገስታቱ እንደተመለከቱት ሁሉ ሌላውም የደቡብ ሕዝብ የየራሱ ባንዲራ እንደነበረው፤ በሀበሻ ነገስታት የተመለከቱ ደግሞ በምንም መልኩ የኦሮሞንና ሌሎች የኩሽ ሕዝቦችንና ሙሲሊም ኢትዮጵያዊያኖችንም እንደማይጨምር ያለ ተቃውሞ ተስማምተንበት ነበር፡፡

ዛሬ ደግሞ ሴሜቲክ የሚባል የአፍርካ ቀንድ አካባቢን ሕዝቦች የሚመለከት ክፍፍል አለ ወይ የሚለው ለምክክር ቀርቦኦልና ተሣተፉ፡፡
Featured topics ደግሞ አሉ፡፡ በየደረጃው እናስተዋውቃለንና ተዘጋጁ!

Re: ኑ በሀሠት ድሪቶ ተክቦና ተሸብቦ የኖረውን የኢትዮጵያ ኤሚፓየር ታርክ ሸርሸረን እናስወግድና ወደ ዕውነተኛ ታርካችን ተመልሰን በሠላም በጋራ እንኑር!

Posted: 31 Jan 2022, 22:59
by AbebeB
ሀበሻ በቀቀኖችን የማስፈራራት ዘዴው በግልጽ መጣሁልህ/ልሽ ማለት ነው፡፡ ከዚያም ውሸታችን ይጋለጥብናል ብለው ይሸሻሉ ማለት ነው፡፡ ጠላ ቤት ሁነው ሲያቅራሩ ቆይተው የጥይት ድምጽ ሲሰሙ እንደሚያመልጡት ማለት ነው፡፡

Re: ኑ በሀሠት ድሪቶ ተክቦና ተሸብቦ የኖረውን የኢትዮጵያ ኤሚፓየር ታርክ ሸርሸረን እናስወግድና ወደ ዕውነተኛ ታርካችን ተመልሰን በሠላም በጋራ እንኑር!

Posted: 01 Feb 2022, 00:05
by Dawi
Abe,

"ዕውነተኛ ታርካችን?" You wouldn't know (ዕውነተኛ) if it hit (you) in the face!! :mrgreen:

Re: ኑ በሀሠት ድሪቶ ተክቦና ተሸብቦ የኖረውን የኢትዮጵያ ኤሚፓየር ታርክ ሸርሸረን እናስወግድና ወደ ዕውነተኛ ታርካችን ተመልሰን በሠላም በጋራ እንኑር!

Posted: 01 Feb 2022, 00:40
by AbebeB
Dawi wrote:
01 Feb 2022, 00:05
Abe,

"ዕውነተኛ ታርካችን?" You wouldn't know (ዕውነተኛ) if it hit (you) in the face!! :mrgreen:
Ermiyas Legesse aka Dawi,
ታርክ ማለት ከማቅራራት ጋር አንድ አይደለም፡፡ ይኅ ባህል ሊባል ይችላል፡፡

You don't have to satanic. Just defend your idea, if any.

Re: ኑ በሀሠት ድሪቶ ተክቦና ተሸብቦ የኖረውን የኢትዮጵያ ኤሚፓየር ታርክ ሸርሸረን እናስወግድና ወደ ዕውነተኛ ታርካችን ተመልሰን በሠላም በጋራ እንኑር!

Posted: 01 Feb 2022, 01:37
by Dawi
AbebeB wrote:
01 Feb 2022, 00:40

Posted: 01 Feb 2022, 14:00
by AbebeB
Dawi wrote:
01 Feb 2022, 01:37
AbebeB wrote:
01 Feb 2022, 00:40
Dawi wrote:
01 Feb 2022, 00:05
Abe,
"ዕውነተኛ ታርካችን?" You wouldn't know (ዕውነተኛ) if it hit (you) in the face!! :mrgreen:
Ermiyas Legesse aka Dawi,
ታርክ ማለት ከማቅራራት ጋር አንድ አይደለም፡፡ ይኅ ባህል ሊባል ይችላል፡፡
You don't have to satanic. Just defend your idea, if any.
ኤርሚያስ aka Dawi,
አመሰግናለሁ፡፡ እያልክ ያለው አሁን ገባኝ፡፡
ዞሮ ዞሮ የቀረርቶ ታርካቸውን እያስረዳኸኝ ነው፡፡ ሌላ ታርክ የላቸውም፡፡ የቀረርቶ ታርካቸውን ደግሞ ከሌላው ሕዝብ ጋር አይጋሩትም፡፡ ብርሀኑ ነጋ ክትፎ ቢሆን ኖሮ ቁጭ ብሎ አይመለከታቸውም ነበር፡፡ በቪድዮው እንደሚታዬው፣ አሁን ግን እኔ የለሁበትም በሚል gesture የሚያቅራራውን ለማኝ ቤስቲ ሣይሠጠው ሸኝቶታል፡፡
ያም ሆነ ይኅ በጣም የገፋሁህ እንዳልሆን ወደ ማሰብ ተቃርቤያለሁ፡፡ አንድ ወቅት ማንነቴ እናቴ ናት ስላልክ ከጉራጌ አባትህ የቆማጦች ዘር የሆነቸውን እናትህን መረጥክ በማለት ነበር፡፡ አባትህንም ከአከበርክ እኔም እታገሥሀለሁ፡፡

Re: ኑ በሀሠት ድሪቶ ተክቦና ተሸብቦ የኖረውን የኢትዮጵያ ኤሚፓየር ታርክ ሸርሸረን እናስወግድና ወደ ዕውነተኛ ታርካችን ተመልሰን በሠላም በጋራ እንኑር!

Posted: 01 Feb 2022, 19:46
by AbebeB

Re: ኑ በሀሠት ድሪቶ ተክቦና ተሸብቦ የኖረውን የኢትዮጵያ ኤሚፓየር ታርክ ሸርሸረን እናስወግድና ወደ ዕውነተኛ ታርካችን ተመልሰን በሠላም በጋራ እንኑር!

Posted: 02 Feb 2022, 19:47
by AbebeB
  • Habtamu Alayechi and the other parrots are invited from their past pride’s video.
    • አማራ አፍርካዊ ሣይሆን ከጠፉት የእስራኤል ነገዶች ነን እያለ ነው፡፡ ያም አባባል የአማራን ነገስታት (ቆማታው ሚንልክና ቆርጡ ሓ/ስላሴ) የይሁዳ የመጣን ነገድ ነን የሚለውን ሹመት (initial) ያስታውሰናል፡፡
  • Reportedly, the latter guy had served as Ethiopia’s UN Ambassador and is currently working at home.

Re: ኑ በሀሠት ድሪቶ ተክቦና ተሸብቦ የኖረውን የኢትዮጵያ ኤሚፓየር ታርክ ሸርሸረን እናስወግድና ወደ ዕውነተኛ ታርካችን ተመልሰን በሠላም በጋራ እንኑር!

Posted: 12 Feb 2022, 15:57
by AbebeB
የትግራይን ኦርቶዶክስ ተ/ቤተክርስቲያን ከአማራ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን መገንጠል እቃወማለሁ፡፡ መቃወም ብቻ አይደለም ጦር እመዛለሁ፡፡ ምክንያቱም አማራ ታርክ አለኝ እያለ የሚያወራውን አፈታርክ በተጨማሪ ያፈርስበታል፡፡