ጉራጌ ሴሜቲክ/Semetic ነው ለማለት የሚያስችል መረጃና ማስረጃ ሊያቀርብ የሚችል ማናቸውም ዜጋ ይሸለማል፡፡ ቀድሞ ነገር ሴሜቲክ የሚባል ባህላዊ አነጋገር በዕውነት አለስ ወይ? Debate!
Posted: 31 Jan 2022, 14:24
ጉራጌ ሴሜቲክ/Semetic ነው ለማለት የሚያስችል መረጃና ማስረጃ ሊያቀርብ የሚችል ማናቸውም ዜጋ ይሸለማል፡፡ ቀድሞ ነገር ሴሜቲክ የሚባል ባህላዊ አነጋገር በዕውነት አለስ ወይ? For scholarly debate!
- አንድ የጉራጌ መሪ ጉራጌ ከኦሮሞ ጋር እንዲወዳጅና ጥቅሙን ያስጠብቅ ማለቱ ያቃጠላቸው የEthio 360 በቀቀኖች ግልጽ ያልሆነ ቪዲዮ አቅርበው በኦሮሞ ላይ ጠላት ለመቀስቀስ እየተጠቀሙበት ይገኛሉ፡፡ ዕውኔታው ግን የጉራጌ ሕዝብ ከአማራ የሚያገኘው ቤስቲ የለም፡፡ ጉራጌ በባህል የአማራ ክልል ተብሎ በሚጠራው አካባቢም ሄዶ ለመኖር ስለሚቸገር በዚያ አይገኝም፡፡
- ያም ሆነ ይህ ጉዳዩን ከሁሉም አንጻር እንየውና ሴሜቲክ/ semetic/ማለት ምን ማለት ነው? እንደዚያ የሚባል ስለመኖሩ ከታርክ ዕውኔታ አንጻር ሀሣብ አለኝ የሚል ካለ ብቅ ይበል፡፡
- ሴሜቲክ የሚባል ነገር በኢትዮጵያ ብሔር/ብሔረሰብ ዕውኔታ ተቀባይነት ያሌለው/ ዕውነትነት ያሌለው/ ነው!