Page 1 of 1

የዐብይ አህመድ ኦሮሙማ መንግሥት ለወያኔ ወልቃይት እና ሁመራን ሰጥቶ ለመደራደር የአማራ ፋኖን ማፈረስ ብቸኛ ዘደ ነው። የሰሞኑ ፍቅታ ምስጢሩ ይህ ነው። መከላከያ ያፈገፍጋል ወያኔ ይገባል።

Posted: 31 Jan 2022, 10:35
by Abere
የዐብይ አህመድ ኦሮሙማ መንግሥት ለወያኔ ወልቃይት እና ሁመራን ሰጥቶ ለመደራደር የአማራ ፋኖን ማፈረስ ብቸኛ ዘደ ነው። የሰሞኑ ፍቅታ/hiccup/ ምስጢሩ ይህ ነው። መከላከያ ያፈገፍጋል ከዚያ ወያኔ ሁመራ ገብቶ ድርድር ቁጭይላል። This is pure convince and confuse sh!t strategy of the orommummaa thug to be used. ፋኖ ወደ ቤቱ ሲበተን ወይም ትጥቁን በዘደ ከተነጠቀ በኋላ ቅርስምስም መከላከያ ሰራዊት በቦታው ይቀር እና ከዚያ የወያኔ ታጣቂዎች የይስሙላ የሽብር ጥይት እሩምታ በመተኮስ መከላከያ ለቆላቸው በዘደ ጎንደር ከተማ ይገባል- ትግሬ ወያኔዎች በሰላም ያለ አንድ ኩሽታ ሁመራ እና ወልቃይት ይገባሉ የምዕራባዊያን ጥያቄ ይመለሳል። በዚህም መሰረት ብሄራዊ የመግባባት ውይይት ይባል እና ኦነግ እና ወያኔ ብቻ በሚፈልጉት መንገድ አገሪቱን ሌላ ቅርቃር ያስገቧታል - በመጨረሻም መልሰው ትርምስ ይገባሉ። እኔ ብቻ ብልጥ ነኝ ባዩ የአብይ አህመድ ሂሳብ ይህ ነው። ተበላህ ጎንደሬ አትነሳም ወይ ተብሏል ቀደም ብሎ - ኦሮሙማ እንዳይበላህ ተጠንቀቅ። አሳምነው ቀደም አድርጎ ነግሮሃል። መሳሪያህን ስራ ላይ ታውለዋለህ ማለት ነው - ገረድ ብአዴን ተልኮ ወደ ሰፈርህ ከመጣ። የትኋናም ትግሬ ወያኔ መጫዎቻ ዕድሜ ልክ ከመሆን ነጻነትህን የተፈጥሮ መብትህን ተጠቅመህ አረጋግጥ - ልካቸውን አሣውቃቸው።

Re: የዐብይ አህመድ ኦሮሙማ መንግሥት ለወያኔ ወልቃይት እና ሁመራን ሰጥቶ ለመደራደር የአማራ ፋኖን ማፈረስ ብቸኛ ዘደ ነው። የሰሞኑ ፍቅታ ምስጢሩ ይህ ነው። መከላከያ ያፈገፍጋል ወያኔ ይ

Posted: 31 Jan 2022, 10:50
by Abere
አንዳንድ ጎንደሬዎች ደግሞ የሞኝ ወሬ ያወራሉ ይባላል። ዐብይ አህመድ አማቻችን ስለሆነ ጎንደርን አይከዳንም የሚል የጅላጅል ወሬ። እንድህ አይነት የግም ወሬ የሚያራግቡ እንደ ቆለጥ ውንውን የሚሉ ታማኝ ሎሌዎች በዩቲብ ይሁን በአደንቁር አንቂነት (ያፍዝ አደንግዝ activist) የተሞሉ በርካታዎች ጎንደሬዎች ናቸው ይባላል፡ እባካችሁ አብይ አህመድ አማቻችሁ ሳይሆን ጅቡ የሚበላችሁ ነው። ምናልባት አብይ ወሎን ነጻ ሰጥቶ ሁመራ እና ወልቃይት መሽጎ የከረመው ጎንደርን የአማቶቹ አገር ብሎ እንዳይመስላችሁ - ትርጉም ያለው ውል ከወያኔ ጋር እስኪ ፈጽም ድረስ የግድ የኮሪደር በር ለመዝጋት ነው። አሁን ኮሪደሩ በድብቅ ውል ለወያኔ በደንብ ሙሉ በሙሉ ተከፍቷል። በምድር ላይ ግን ፋኖዎች ግጥም አድርጋችሁ ዝጉት። አብይን ለማመን የሞከረ ጎንደሬ ወሃ በእፍኙ ይዞ ሙሉ ቀን የተቀመጠ ሞኝ ነው።

Re: የዐብይ አህመድ ኦሮሙማ መንግሥት ለወያኔ ወልቃይት እና ሁመራን ሰጥቶ ለመደራደር የአማራ ፋኖን ማፈረስ ብቸኛ ዘደ ነው። የሰሞኑ ፍቅታ ምስጢሩ ይህ ነው። መከላከያ ያፈገፍጋል ወያኔ ይ

Posted: 01 Feb 2022, 00:55
by kibramlak
Abere,

ይህ ወሬ የሚመጣው ከገረዶቹ ነው እንጅ ከጎንደር ህዝብ አደለም፣፣ ቢኖርም ከተላላኪወቹ ነው (ለመከፋፈ)፣፣ ችግሩ አፍጥጦ የወጣና የሚታይ ስለሆነ ማንም ሊሸፋፍነው አይችልም
Abere wrote:
31 Jan 2022, 10:50

Posted: 01 Feb 2022, 18:27
by Abere
ትክክል ነው። ገረዶቹ ናቸው እስከ አሁን ሲያጭበረብሩ የነበሩት። መጨረሻ ተጋልጠው አረፉ። ምን ይዋሹ ይሆን - ውሸትም ያልቃል ለካስ። ለማንኛውም ጎንደር ቆቅ መሆን አለበት። መንግስት እና ህግ በሌለበት አገር እራሱ ባለቤቱ ነው እራሱን የሚያስከብረው።
kibramlak wrote:
01 Feb 2022, 00:55
Abere,

ይህ ወሬ የሚመጣው ከገረዶቹ ነው እንጅ ከጎንደር ህዝብ አደለም፣፣ ቢኖርም ከተላላኪወቹ ነው (ለመከፋፈ)፣፣ ችግሩ አፍጥጦ የወጣና የሚታይ ስለሆነ ማንም ሊሸፋፍነው አይችልም
Abere wrote:
31 Jan 2022, 10:50
አንዳንድ ጎንደሬዎች ደግሞ የሞኝ ወሬ ያወራሉ ይባላል። ዐብይ አህመድ አማቻችን ስለሆነ ጎንደርን አይከዳንም የሚል የጅላጅል ወሬ። እንድህ አይነት የግም ወሬ የሚያራግቡ እንደ ቆለጥ ውንውን የሚሉ ታማኝ ሎሌዎች በዩቲብ ይሁን በአደንቁር አንቂነት (ያፍዝ አደንግዝ activist) የተሞሉ በርካታዎች ጎንደሬዎች ናቸው ይባላል፡ እባካችሁ አብይ አህመድ አማቻችሁ ሳይሆን ጅቡ የሚበላችሁ ነው። ምናልባት አብይ ወሎን ነጻ ሰጥቶ ሁመራ እና ወልቃይት መሽጎ የከረመው ጎንደርን የአማቶቹ አገር ብሎ እንዳይመስላችሁ - ትርጉም ያለው ውል ከወያኔ ጋር እስኪ ፈጽም ድረስ የግድ የኮሪደር በር ለመዝጋት ነው። አሁን ኮሪደሩ በድብቅ ውል ለወያኔ በደንብ ሙሉ በሙሉ ተከፍቷል። በምድር ላይ ግን ፋኖዎች ግጥም አድርጋችሁ ዝጉት። አብይን ለማመን የሞከረ ጎንደሬ ወሃ በእፍኙ ይዞ ሙሉ ቀን የተቀመጠ ሞኝ ነው።

Re: የዐብይ አህመድ ኦሮሙማ መንግሥት ለወያኔ ወልቃይት እና ሁመራን ሰጥቶ ለመደራደር የአማራ ፋኖን ማፈረስ ብቸኛ ዘደ ነው። የሰሞኑ ፍቅታ ምስጢሩ ይህ ነው። መከላከያ ያፈገፍጋል ወያኔ ይ

Posted: 06 Feb 2022, 12:08
by Abere
ኢ-ህጋዊ የሆነው የኦሮሙማው መንግስት ሴራ በወልቃይት እና ሁመራ ብቻ የሚያበቃ አይደለም። አሁን ቁልጭ ብሎ በአፋር ህዝብ ላይ እየተስተዋለ ነው። ለትግሬ ወያኔዎች ተጨማሪ የመደራደሪያ ቁልፍ ቦታዎችን በተንኮል በመስጠት የተሸነፈውን ወያኔ ጫና የፈጠረ በማስመሰል ለድርድር ማምጣት ነው። በመሰረቱ ድያሎግ እና ድርድር ለኦነግ እና ወያኔ የተዘጋጀ ትርዒት እንጅ የማንም ኢትዮጵያዊ ወቅታዊ ጥያቄ አይደለም። ጥያቄነቱ የሁለቱ አሸባሪዎች የወደፊት የጋራ እጣ ለይ የመተማመን ነው። ይህ መቀራረብ የሚፈጠረው ደግሞ አፋር እና አማራን በማወራረጃነት በመጠቀም ነው። ይህ መታወቅ አለበት። ይችላሉ ወይ ለሚለው። አይችሉም።

Re: የዐብይ አህመድ ኦሮሙማ መንግሥት ለወያኔ ወልቃይት እና ሁመራን ሰጥቶ ለመደራደር የአማራ ፋኖን ማፈረስ ብቸኛ ዘደ ነው። የሰሞኑ ፍቅታ ምስጢሩ ይህ ነው። መከላከያ ያፈገፍጋል ወያኔ ይ

Posted: 06 Feb 2022, 22:58
by kibramlak
ሴረኛው አያቶላ ግራኝ አህመድ አሊ ሲያሴር የነበረውን ከሁለት አመት ጀምሮ ሲያደርግ የነበረውን አንድ ባንድ ማየት በጣም በቂ ነው፣፣

የኢትዮጵያን የከፍታ ማማ ሲል የኦሮሙማን የከፍታ ማማ ላይ እየሰራ ለመሆኑ ከሁለት አመት ጀምሮ ባጣም ግልፅ እንደሆነ ያልግባው በጣም ብዙ ነው፣ አሁንም ግብዞች እና እውሮች ይህን ሴረኛ እየደገፉ እንዳሉ ሁሉ ሆዳም ገረዶች ደግሞ ወዶ ገብ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ::

አፋሮች እየተጠቁ ያሉት በሶስት ምክንያት ነው ብየ አስባለሁ:
- በኢትዮጵያዊ ጽናታቸው
- ለባህር በር እስከፍታለሁ በሚል እውር ሙከራ (ኤርትራን እረስተዋት ማለት ነው)
- ከአማራው ጋር አብረው መስራታቸው እና ለኦሮሙማ ሴራ አለመንበርከካቸው

Abere wrote:
06 Feb 2022, 12:08