Page 1 of 1

አንሾሽላ

Posted: 31 Jan 2022, 00:52
by Horus
ዬዎሬ ነሸ ፣ዬዎሬ ነሀ ማለት ይህ ያንቺ ቀን፣ ያንቺ ግዜ ነው፣ ያንቼ ወራት ነው! ድመቂ ታወቂ ማለት ሲሆን ያው ትርጉሙ እንኳን ለዚህ ማዕረግ አደረሰሽ ማለት ነው !