Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

ደብሪጭ፥የድሮ የመከላከያ ሚኒስተርና ኣንዳንድ የኣማራ ኤሊቶች ሰሜን ጎንደርን ለትግራይ ለመሰጥ ይፈልጋሉ። በዚ መሰረት ፋኖን መወንጀልና ትጥቁን ማስፈታት ሆን ብሎ እየተሰራበት ነው።

Post by Abe Abraham » 29 Jan 2022, 20:02

ደብሪጭ፥የድሮ የመከላከያ ሚኒስተርና ኣንዳንድ የኣማራ ኤሊቶች ሰሜን ጎንደርን ለትግራይ ለመሰጥ ይፈልጋሉ። በዚ መሰረት ፋኖን መወንጀልና ትጥቁን ማስፈታት ሆን ብሎ እየተሰራበት ነው።

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ደብሪጭ፥የድሮ የመከላከያ ሚኒስተርና ኣንዳንድ የኣማራ ኤሊቶች ሰሜን ጎንደርን ለትግራይ ለመሰጥ ይፈልጋሉ። በዚ መሰረት ፋኖን መወንጀልና ትጥቁን ማስፈታት ሆን ብሎ እየተሰራበት ነው።

Post by Abe Abraham » 30 Jan 2022, 18:22

  • የቢቢሲ የደብሪጭ ቅድመ-ሁኔታዎች ዝም ብለው የቀረቡ ኣይደሉም ። ሰውየው በኦቦሳንጆ ይሁን ሳተርፊልድ የሚተላለፉለት ሃሳቦች መሰረት ኣድርጎ ነው ትንሽ ድመት ኢያለ እንደ ኣንበሳ ሆኖ የቀረበው ። ኣይዞህና የኣማራ መሬት እንሰጠሃለን የሚሉት ሰዎች እንዳሉ የሚያጠራጥር ኣይደለም ። እኔ ኣሜሪካ በማንኛውም መንግስትና ህዝብ ባለው ኣገር ሄዳ በእንደ ሳተርፊልድ በመሰሉ ሰዎች " ልብሳችሁ ኣውልቁልኝ ፡ ኮንዶም ኣምጥሉኝ " ስትል ሰምቼ ኣላውቅም ። ኣዎ ኣሜሪካ ትገድላለች ትዘርፋለች ታስራለች ትጨፈጭፋለች ሆኖ ግን " ልብሳችሁ ኣውልቁልኝ ፡ ኮንዶም ኣምጡልኝ " ስትል ለየት ያለ ነው ። ሳልገድልህ በሂወትህን ኢያለህ ላዋርደህ ማለት ስለሆነ ።

Post Reply