Page 1 of 1

ኤርሜ ለገሰ ዋክጂራ ዊን-ዊን ብሎ ተዊናዊኖ ወልቃይትና ጸገዴ ለጁንታ ኣሳልፎ ለመስጠት ይፈልጋል !!

Posted: 29 Jan 2022, 18:46
by Abe Abraham
ኤርሚያስ ለገሰ ዋክጂራ ዊን-ዊን ብሎ ተዊናዊኖ ወልቃይትና ጸገዴ ለጁንታ ኣሳልፎ ለመስጠት ይፈልጋል !! ኤርሜ ነጮች ስለ የኢትዮጵያ ሶሻል-ፋብሪክ የጻፉትን ኣምኖ በኢትዮጵያ በሁሉ ብሄሮች( ኦሮሞ፡ ኣማራ፡ ኣፋር፡ ሶማሌ፡ ደቡብ ) የእርስ-በርስ ጦርነትና መገዳደል እንዳለ ወስዶ ኢትዮጵያ በመበታተን ሁኔታ እንዳለች ኣድርጎ ተቀበለ !! ባሁኑ ሰኣት ዋነኛው የኢትዮጵያ ችግር ኣሸባሪው በነጮች የተላከ ጁንታ እንጂ የሌል የሞላ ህብረተ-ሰብኣዊ ቀውስ ኣይደለም ። በ 5% ለተፈጠረውን ብጥብጥብ የ100% የእርስ-በርስ ችግር ኣድርገህ መውሰድ ቅኑነት ኣያሳይም።