Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42893
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አፍቃሬ እውቀት ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ባማራና አፋር የወደሙት ቤተ ትምህርቶች በ2.5 ቢሊዮን ብር ከፊት በተሻለ ማስገምባት ጀመረ!!

Post by Horus » 29 Jan 2022, 15:29

ዲያስፖራም በርቶቷል !! ብል በሉ ሌብነት ዘሮ ቶለራንስ እንደሆነ ሲያስገነዝብ!!