Page 1 of 1

ዐይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫ ታሸታለች- የአማራን ነፍጥ ለመቅመስ የቋመጠው የኦሮሙማ መንግሥት ሞቱን በአስቸኳይ እያደረገው ነው።

Posted: 28 Jan 2022, 17:57
by Abere
ዐይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫ ታሸታለች- የአማራን ነፍጥ ለመቅመስ የቋመጠው የኦሮሙማ መንግሥት ሞቱን በአስቸኳይ እያደረገው ነው።
የብዙ ንጹሃን አማራዎች ደም በኦሮሙማ በግፍ የፈሰሰው በወለጋ፥አሩሲ፥ ሀረር፥ ሸዋ ኢሉባቡር፥ወዘተ ይጮሃል። ይህ ደም እግዜ ሊበቀለው እራሱ የፈቀደ ይመስላል፤ አድስ አበባ የተኮፈሰው ኦሮሙማ አማራ ክልል ለመግባት አፉን እያዛጋ ነው - የገባ እለት የተከፈተው አፉ እስከ ወዳኛው ጸጥ የሚያደርግ ማስታገሻ ከፋኖዎች ልዩ ስጦታ ይቀበላል።

Re: ዐይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫ ታሸታለች- የአማራን ነፍጥ ለመቅመስ የቋመጠው የኦሮሙማ መንግሥት ሞቱን በአስቸኳይ እያደረገው ነው።

Posted: 28 Jan 2022, 18:20
by EPRDF
ጋሽ አብሬ፣

አናንተ አማሮችና ትግሬዎች አሁን ደግሞ ጎበናዎቻችሁ የሰለጠነ ፖለቲካ ተጫውታችሁ ሐገር እንደማስቀጠል፣ ኦሮሙማ፣ ፋኖማ ፣ ኢትዮጵዩሙማ እየዘፈናችሁ ያችን ሐገር ድምጥማጥዋን እያወጣችሁዋት መሆኑ አይታወቃችሁም አይደል። አረ ነቃ በሉ የቡና ጢስም አሽቱ። we are living in twenty first century eko.

Re: ዐይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫ ታሸታለች- የአማራን ነፍጥ ለመቅመስ የቋመጠው የኦሮሙማ መንግሥት ሞቱን በአስቸኳይ እያደረገው ነው።

Posted: 28 Jan 2022, 18:50
by Tadiyalehu
Abere wrote:
28 Jan 2022, 17:57
ዐይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫ ታሸታለች- የአማራን ነፍጥ ለመቅመስ የቋመጠው የኦሮሙማ መንግሥት ሞቱን በአስቸኳይ እያደረገው ነው።
የብዙ ንጹሃን አማራዎች ደም በኦሮሙማ በግፍ የፈሰሰው በወለጋ፥አሩሲ፥ ሀረር፥ ሸዋ ኢሉባቡር፥ወዘተ ይጮሃል። ይህ ደም እግዜ ሊበቀለው እራሱ የፈቀደ ይመስላል፤ አድስ አበባ የተኮፈሰው ኦሮሙማ አማራ ክልል ለመግባት አፉን እያዛጋ ነው - የገባ እለት የተከፈተው አፉ እስከ ወዳኛው ጸጥ የሚያደርግ ማስታገሻ ከፋኖዎች ልዩ ስጦታ ይቀበላል።
አራም ቁጭራ!!!
አሁን ሰዓቱ ደርሷል! በል እንግዲህ ውጣና ጠብቀን እንገናኛለን!!! ይህችን ቀን ስንጠብቃት ነበር!!!
እናሣይሃለን!!!
አንት ሽንታም ፋንድያ የአህያ ዘር!!

Re: ዐይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫ ታሸታለች- የአማራን ነፍጥ ለመቅመስ የቋመጠው የኦሮሙማ መንግሥት ሞቱን በአስቸኳይ እያደረገው ነው።

Posted: 28 Jan 2022, 21:00
by Abere
መሬት ላይ ያለው ተጨባጭ ሁኔታ በህሌናችን ከምንመኘው በጎ ነገር እጅግ የተለየ ነው። እውነቱ በጭብርብሮሽ ስልጣን ይዠአለሁ የሚለው ኦሮሙማ ዋና ግብ አድርጎ የያዘው ንጹሃን አማራዎችን መግደል እና ማሸበር እንጅ የመንግስትነት ምንም አይነት መገለጫ ባህርይ የለውም። አሁን እያለ ያለው ባንክ የሚዘርፈው፥ህጻናት እና ሴቶች የሚገድለው፥ የማሳ ላይ እህል የሚያቃጥለው፥ የቤት እንሰሳት የሚረሽነው ኦነግ እና ትህነግ በመከላከያ ደረጃ እስከ አፍጢማቸው ታጥቀው አማራን ለማሰቃየት በተነሰቡት ሁኔታ የአማራን ህዝብ በእራሱ ንብረት ገዝቶ ወይም ጠላት ማርኮ የታጠቀውን መሳርያ ፍታ ባዶ እጅህን ተገደል ማለት በየትኛው የሞራል መስፈርት ነው ትክክል የሚሆነው? የአማራ ህዝብ እንድህ አይነቱን ደረቅ ብልጥ ጠላት አፍንጫህን ላስ ከማለት በስተቀር ሌላ ምን ማለት አለበት? እንዳውም አማራ መንግስት ነኝ የሚለውን አጭበርባሪ ሳትውል ሳታድር ድፈረት ካለህ ወርደህ ግጠም ነው የሚለው ። ግን ኦሮሙማ ብልጽግና ወያኔን ሳይፈራ በመከላከያ ደረጃ የታጠቀውን ለምን አማራን ህግ አክባሪ እና ህግ አስከባሪውን ፈራው? መልሱ ግልጽ ነው አማራ የኢትዮጵያን ህልውና እና ለኢትዮጵያ ህዝብ ነጻነት የሚቆም ጀግና እና አርበኛ ስለሆነ ባንዳወች እና የውጭ ተላላኪዎች አማራን እጅግ የፈራሉ። ፍርሃቱ ይግደላቸው እንጅ አማራ ሳይታጠቅ ባዶ እጁን ከሚሞት ታጥቆ ጠላቱን ገድሎ ቢሞት ይመርጣል።፡ ኦሮሙማ ሽቅብ ቀዝኖ ይሞታል እንጅ አማራ ከእንግድህ በፋንድያ ኦሮሙማ አይግማማም።ወንድ ነኝ የሚል ኦሮሙማ መሞከር ይችላል - ጥይት ቅሞ ይቀራል።
EPRDF wrote:
28 Jan 2022, 18:20