Page 1 of 1

በኢመደበኛ ሀይሎች (ፋኖ) አስፈላጊው እርምጃ ይወሰዳል - የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተመስገን ጥሩነህ (EBC)

Posted: 28 Jan 2022, 09:56
by sarcasm
የፀጥታው ግብረ ሀይል ምክር ቤት በወቅታዊ የሀገሪቱ የፀጥታ ሁኔታ ዙሪያ ውይይት አደረገ
*****************************

የፀጥታው ግብረ ሀይል ምክር ቤት በወቅታዊ የሀገሪቱ የፀጥታ ሁኔታ ዙሪያ ውይይት አድርጓል፡፡
ምክር ቤቱ በቀጣይ መሠራት ያለባቸው አቅጣጫቻዎችንም አስቀምጧል፡፡

አሸባሪው ህወሓት አሁን ላይ ያለበት ሁኔታ መገምገሙን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተመስገን ጥሩነህ ተናግረዋል፡፡
ከአሸባሪ ቡድኑ ጥፋት ጋር በተያያዘ ህወገጥ የመሣሪያ ዝውውር እና ኢ መደበኛ አደረጃጀቶች እየተፈጠሩ መሆኑን የፀጥታ ግብረ ሀይሉ መገምገሙን ዋና ዳይሬክተሩ ገልፀዋል፡፡

በኢመደበኛ ሀይሎች ላይ በጥናት ላይ ተመስርቶ አስፈላጊው እርምጃ እንደሚወስድም የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ተናግረዋል፡፡
የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶ/ር አብርሃም በላይ፣ ሀገራዊ እና ቀጠናዊ ጉዳዮችን በመገምገም እና ከጐረቤት ሀገሮች ጋር ያለውን ግንኙነት ማጠናከር እንደሚገባ መገምገሙን ተናግረዋል፡፡

የፀጥታ ኃይሉም አሁን ላይ በሁሉም መስክ በዝግጅት ላይ መሆኑንም የመከላከያ ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡

Please wait, video is loading...

Re: በኢመደበኛ ሀይሎች (ፋኖ) አስፈላጊው እርምጃ ይወሰዳል - የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተመስገን ጥሩነህ (EBC)

Posted: 28 Jan 2022, 15:34
by sarcasm
የሚመቱት ኢ-መደበኛ የፀጥታ አካላት እነማን ናቸው ?
Please wait, video is loading...

Re: በኢመደበኛ ሀይሎች (ፋኖ) አስፈላጊው እርምጃ ይወሰዳል - የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተመስገን ጥሩነህ (EBC)

Posted: 28 Jan 2022, 15:47
by sarcasm
sarcasm wrote:
28 Jan 2022, 15:34
የሚመቱት ኢ-መደበኛ የፀጥታ አካላት እነማን ናቸው ?
Please wait, video is loading...

Re: በኢመደበኛ ሀይሎች (ፋኖ) አስፈላጊው እርምጃ ይወሰዳል - የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተመስገን ጥሩነህ (EBC)

Posted: 01 Feb 2022, 09:17
by sarcasm
Please wait, video is loading...

Re: በኢመደበኛ ሀይሎች (ፋኖ) አስፈላጊው እርምጃ ይወሰዳል - የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተመስገን ጥሩነህ (EBC)

Posted: 01 Feb 2022, 11:20
by Abere
ትህነግ ወይም ወያኔ በህገ-ወጥ የመሳርያ ዝውውር እና ኢ-መደበኛነት ይፈረጃል አይፈረጅም? ጥያቄው ለምን አማራን ብቻ በእጅግ ተፈራ? ምናልባት ዐብይ አህመድ የመጥፊያውን ቃታ የሳበ ይመስለኛል። ፋኖን ለማስፈታት የሚሞክር ካለ እጁን የሚቆረጥ ይሆናል። በርካታ ገረድ ብአድኖች የሚያልቁ ይመስለኛ በዚህ ጦስ - ግልግል።

Re: በኢመደበኛ ሀይሎች (ፋኖ) አስፈላጊው እርምጃ ይወሰዳል - የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተመስገን ጥሩነህ (EBC)

Posted: 22 Apr 2022, 10:35
by sarcasm
The new directive builds on the previous directive issued in January.