Page 1 of 1

የጠቅላይ ሚኒስቱ ሹም ሽር ትርጉም ምንድን ነው? ቢሮክራሲው በጣቱ ቆመ!!!

Posted: 26 Jan 2022, 18:37
by Horus
ባጫ ደበሌ ሙሉ ጄኔራል ከተደረገ በኋላ አምባሳደር መሆኑ ሹመት ነው ወይስ ሽረት? እኔ ሽረት ይመስለኛል ።

ሲለሺ በቀለ ከጥቂት ወራት በፊት ከዉሃ ሚኒስትርነት ወደ አባይ ተደራዳሪነት ዝቅ ከተደረገ በኋል አሁን አምባሳደር መሆኑ ሹመት ነው ወይስ ሽረት? ሽረት ይመስለኛል።

በኮርፖሬሽን ሕግ ማንም ከመሻር በላይ አይደለም ይባላል። እንግዲህ ሹመት ሆነ ሽረት ትክክለኛ ትርጉሙ በቅርብ ግልጽ ይሆናል ።

አንድ እርግጠኛ ነገር ግን አቢይ አህመድ ቢሮክራሲውን በጣቱ ላይ እያቆመው ነው!