Page 1 of 1

ኦርቶዶክሶች አንገታቸው ላይ የሚያስሩት ማተብ (ክርስትና ሲያስነሱ/ህጻናትን ሲያጠምቁ) የሚሠጣቸው ቀለም ነጭ፣ ቀይና ጥቁር ቀለም ስለሆነ ባንዲራዋም ሊሆን ይገባል ተባለ፡፡

Posted: 25 Jan 2022, 20:05
by AbebeB
ኦርቶዶክሶች አንገታቸው ላይ የሚያስሩት ማተብ (ክርስትና ሲያስነሱ/ህጻናትን ሲያጠምቁ) የሚሠጣቸው ቀለም ነጭ፣ ቀይና ጥቁር ቀለም ስለሆነ ባንዲራዋም ሊሆን ይገባል ተባለ፡፡
  • እንዲህ ከሆነ ደግሞ ኦርቶዶክስ ባንዲራዬ የምትለው የኦሮሞ አባገዳዎችን ባንዲራ መሆን ነበረበት፡፡ ነገር ግን የአማራ ኦርቶዶክስ የኦሮሞን ሕዝብ በተለይም ሙስልሙን ወገን ከመጥላቱዋና የዱሮ የአማራ መንግስት ሥርዓት (ሚንሊክ) እንዲመለስ ስለምትታገል ዕውኔታዋን ትታ የቀኝ ገዥዎች ባንዲራ የሆነውን አረንጋዴ፣ ቢጫና ቀይ ላይ ችክ ብላለች፡፡ መውደቂያዋም እየሆነ ነው፡፡

  • ሌላው ደግሞ ታቦት በኢትዮጵያ የለም የሚለውን የውስጥ አዋቂ ምስክርነት አድምጡ፡፡
  • እንዲሁም በዘንዶ የሚጠበቅ ታቦት የተባለው ጥርብ ግራር እኔን አይጠብቀኝም ይላል ቄሱ፡፡

ከዚህ ውጭ ወደ ውጭ ታቦት

https://youtu.be/DvZbDyFYtlU?t=909

https://youtu.be/oUi3x7VC6Ns

https://www.youtube.com/watch?v=n_cqplCGLTs

Re: ኦርቶዶክሶች አንገታቸው ላይ የሚያስሩት ማተብ (ክርስትና ሲያስነሱ/ህጻናትን ሲያጠምቁ) የሚሠጣቸው ቀለም ነጭ፣ ቀይና ጥቁር ቀለም ስለሆነ ባንዲራዋም ሊሆን ይገባል ተባለ፡፡

Posted: 25 Jan 2022, 22:37
by AbebeB
AbebeB wrote:
25 Jan 2022, 20:05

ከዚህ ውጭ ወደ ውጭ

የአማራ ኦርቶዶክስ የአንገት ማተብ (የክርስትና ምልክት) ቀለም

Re: ኦርቶዶክሶች አንገታቸው ላይ የሚያስሩት ማተብ (ክርስትና ሲያስነሱ/ህጻናትን ሲያጠምቁ) የሚሠጣቸው ቀለም ነጭ፣ ቀይና ጥቁር ቀለም ስለሆነ ባንዲራዋም ሊሆን ይገባል ተባለ፡፡

Posted: 25 Jan 2022, 22:48
by AbebeB
AbebeB wrote:
25 Jan 2022, 20:05
ኦርቶዶክሶች አንገታቸው ላይ የሚያስሩት ማተብ (ክርስትና ሲያስነሱ/ህጻናትን ሲያጠምቁ) የሚሠጣቸው ቀለም ነጭ፣ ቀይና ጥቁር ቀለም ስለሆነ ባንዲራዋም ሊሆን ይገባል ተባለ፡፡
  • እንዲህ ከሆነ ደግሞ ኦርቶዶክስ ባንዲራዬ የምትለው የኦሮሞ አባገዳዎችን ባንዲራ መሆን ነበረበት፡፡ ነገር ግን የአማራ ኦርቶዶክስ የኦሮሞን ሕዝብ በተለይም ሙስልሙን ወገን ከመጥላቱዋና የዱሮ የአማራ መንግስት ሥርዓት (ሚንሊክ) እንዲመለስ ስለምትታገል ዕውኔታዋን ትታ የቀኝ ገዥዎች ባንዲራ የሆነውን አረንጋዴ፣ ቢጫና ቀይ ላይ ችክ ብላለች፡፡ መውደቂያዋም እየሆነ ነው፡፡

  • ሌላው ደግሞ ታቦት በኢትዮጵያ የለም የሚለውን የውስጥ አዋቂ ምስክርነት አድምጡ፡፡
  • እንዲሁም በዘንዶ የሚጠበቅ ታቦት የተባለው ጥርብ ግራር እኔን አይጠብቀኝም ይላል ቄሱ፡፡

ከዚህ ውጭ ወደ ውጭ

https://youtu.be/DvZbDyFYtlU?t=909
https://youtu.be/oUi3x7VC6Ns
https://www.youtube.com/watch?v=n_cqplCGLTs
የአማራ ኦርቶዶክስ ማተብ (ክርስትና ሲጠመቁ የሚሠጣቸው ቃል ኪዳን ምልክት) ቀለም

Re: ኦርቶዶክሶች አንገታቸው ላይ የሚያስሩት ማተብ (ክርስትና ሲያስነሱ/ህጻናትን ሲያጠምቁ) የሚሠጣቸው ቀለም ነጭ፣ ቀይና ጥቁር ቀለም ስለሆነ ባንዲራዋም ሊሆን ይገባል ተባለ፡፡

Posted: 25 Jan 2022, 22:49
by Ayamaru44
አይ ወያኔው ሐጎስ I mean Abebe ደግሞ በዚህመጣህ? ወይ እድልህ!

Re: ኦርቶዶክሶች አንገታቸው ላይ የሚያስሩት ማተብ (ክርስትና ሲያስነሱ/ህጻናትን ሲያጠምቁ) የሚሠጣቸው ቀለም ነጭ፣ ቀይና ጥቁር ቀለም ስለሆነ ባንዲራዋም ሊሆን ይገባል ተባለ፡፡

Posted: 25 Jan 2022, 23:09
by AbebeB
Ayamaru44 wrote:
25 Jan 2022, 22:49
አይ ወያኔው ሐጎስ I mean Abebe ደግሞ በዚህመጣህ? ወይ እድልህ!
Ayamaru44,
It is Oromo's responsibility to teach primitive Amhara in order to avoid friction /retardation/ at all walks of life. Consequently, the horn of Africa could freely move forward to civilization.

Re: ኦርቶዶክሶች አንገታቸው ላይ የሚያስሩት ማተብ (ክርስትና ሲያስነሱ/ህጻናትን ሲያጠምቁ) የሚሠጣቸው ቀለም ነጭ፣ ቀይና ጥቁር ቀለም ስለሆነ ባንዲራዋም ሊሆን ይገባል ተባለ፡፡

Posted: 26 Jan 2022, 00:30
by Tadiyalehu
AbebeB
አቤ አውነትህን ነው። የቤተክርስትያን ባንድራ መሆን የነበረበት ባለ ጥቁር-ቀይ-ነጭ መደቡ የአባገዳ ባንድራ ነው።

Re: ኦርቶዶክሶች አንገታቸው ላይ የሚያስሩት ማተብ (ክርስትና ሲያስነሱ/ህጻናትን ሲያጠምቁ) የሚሠጣቸው ቀለም ነጭ፣ ቀይና ጥቁር ቀለም ስለሆነ ባንዲራዋም ሊሆን ይገባል ተባለ፡፡

Posted: 26 Jan 2022, 00:50
by AbebeB
Tadiyalehu wrote:
26 Jan 2022, 00:30
AbebeB
አቤ አውነትህን ነው። የቤተክርስትያን ባንድራ መሆን የነበረበት ባለ ጥቁር-ቀይ-ነጭ መደቡ የአባገዳ ባንድራ ነው።
Tadiyalehu,
ቀለም ብቻ አይደለም፡፡ በኦርቶዶክስ የቀለም አስተምሮም ከኦሮሞ አባገዳ ባንዲራ ቀለም ፊቺ የወሰዱ ይመስላል፡፡ በአባገዳዎቹ መሠረት ጥቁር ቀለም በስጋ ዓይን የማታየውን የፈጣሪ ባህሪ ይወክላል፡፡ ቀይ ቀለም መስዋዕትነት ይወክላል፡፡ ነጭ ደግሞ የአምላክን ቅድስና ያመለክታል፡፡ ኦርቶዶክስም ይህንን ወስዳ እግ/ር አብ፣ ጌታ እየሱስንና መንፈስ ቅዱስን አስመልክታ (respectively) ታስተምራለች፡፡

ስለዚህ የአማራ ኦርቶዶከስን ከአማራ ጋር ያስተሣሰራትና ከሚንሊክ ባንድራ ጋር ያጣበቃት የኦሮሞ መሬትን በመውረር ስታገኝ የነበረውን ሲሶ ግብር ማጣትዋ ነውና ይህን እንደገና እንዲመለስላት ግፋ ውጋ ከበሮ ትደልቃለች፡፡ ታዲያ ኦሮሞ መሬቱ በሠፋሪ እንዲወረር ይዋጋል ማለት ነው፡፡ አጃኢባ!

Re: ኦርቶዶክሶች አንገታቸው ላይ የሚያስሩት ማተብ (ክርስትና ሲያስነሱ/ህጻናትን ሲያጠምቁ) የሚሠጣቸው ቀለም ነጭ፣ ቀይና ጥቁር ቀለም ስለሆነ ባንዲራዋም ሊሆን ይገባል ተባለ፡፡

Posted: 26 Jan 2022, 01:04
by Tadiyalehu
AbebeB wrote:
26 Jan 2022, 00:50
Tadiyalehu wrote:
26 Jan 2022, 00:30
AbebeB
አቤ አውነትህን ነው። የቤተክርስትያን ባንድራ መሆን የነበረበት ባለ ጥቁር-ቀይ-ነጭ መደቡ የአባገዳ ባንድራ ነው።
Tadiyalehu,
ቀለም ብቻ አይደለም፡፡ በኦርቶዶክስ የቀለም አስተምሮም ከኦሮሞ አባገዳ ባንዲራ ቀለም ፊቺ የወሰዱ ይመስላል፡፡ በአባገዳዎቹ መሠረት ጥቁር ቀለም በስጋ ዓይን የማታየውን የፈጣሪ ባህሪ ይወክላል፡፡ ቀይ ቀለም መስዋዕትነት ይወክላል፡፡ ነጭ ደግሞ የአምላክን ቅድስና ያመለክታል፡፡ ኦርቶዶክስም ይህንን ወስዳ እግ/ር አብ፣ ጌታ እየሱስንና መንፈስ ቅዱስን አስመልክታ (respectively) ታስተምራለች፡፡

ስለዚህ የአማራ ኦርቶዶከስን ከአማራ ጋር ያስተሣሰራትና ከሚንሊክ ባንድራ ጋር ያጣበቃት የኦሮሞ መሬትን በመውረር ስታገኝ የነበረውን ሲሶ ግብር ማጣትዋ ነውና ይህን እንደገና እንዲመለስላት ግፋ ውጋ ከበሮ ትደልቃለች፡፡ ታዲያ ኦሮሞ መሬቱ በሠፋሪ እንዲወረር ይዋጋል ማለት ነው፡፡ አጃኢባ!
የኦሮሞን መሬት ማግኘት ከአሁን በኋላ እያማራቸው ይቀራል!